ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 2 guests | 4 bots
Pages: 1
Posted on 03-07-17, 06:25 pm


Karma: 100
Posts: 226/437
Since: 07-20-15

Last post: 20 days
Last view: 20 days
አንበሳ አውቶቡስ JOKE: ጥቅጥቅ ያለ የከተማ አውቶቡስ ውስጥ አንዱ ከኋላ እየተሻሸ ሲያስቸግራት ወጣቷ ዘወር ብላ “እንዴ ምንድነው የሚወጋኝ?” ስትለው...“እንደምታስቢው አይደለም። ዛሬ ደሞዝ ተቀብዬ ኪሴ ውስጥ ያለው ገንዘብ ነው የሚቆረቁርሽ” ብሎ ወጣቱ ሲመልስ......“ግፊቱ እየጠነከረ መጣ እኮ! በየደቂቃው ነው እንዴ ደሞዝ ጭማሪ የምታገኘው?”
Posted on 03-08-17, 12:32 pm


Karma: 100
Posts: 183/365
Since: 07-14-15

Last post: 29 days
Last view: 29 days
yekeldal enda!
Posted on 03-08-17, 01:24 pm


Karma: 100
Posts: 133/599
Since: 08-27-16

Last post: 1 day
Last view: 10 hours
ጊዜያዊ፡ጭማሪ፡ነው። አሁን፡የቺጋጎ፡ንፋስ፡ቢያገኘው፡የሽሮ፡መቢያ፡እንኳን፡ያጣ፡ነበር።
Posted on 03-09-17, 05:51 am


Karma: 95
Posts: 464/845
Since: 07-22-15

Last post: 31 days
Last view: 8 days
Ykr ybelh lewndmh yhean ye Chicago nfas tmegnletaleh
Posted on 08-27-17, 06:13 am


Karma: 100
Posts: 284/736
Since: 03-20-17

Last post: 27 days
Last view: 27 days
Pages: 1