ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Relationship - ግንኙነት. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 03-02-17, 08:11 am


Karma: 100
Posts: 1/2
Since: 03-02-17

Last post: 596 days
Last view: 596 days
1. ራስህን ገንቢ ሃሳብ ከሌላቸው ሰዎች (Negative
People) አርቅ፡፡
2. ብዙ አዳምጥ ጥቂት አውራ፡፡
3. ምንግዜም ታማኝ ለመሆን ጣር፡፡
4. መቀበል የምትፈልገውን ስጥ፡፡
5. ሌሎች የራሳቸውን ውሳኔ ይወስኑ ዘንድ እድል ስጥ፡፡
6. ከአላስፈላጊ ክርክሮች፣ ጭቅጭቅ አና እስጣገባዎች
ራቅ፡፡
7. ገንቢ ያልሆኑ ጎጂ አስተያየቶችን ከመስጠት ተቆጠብ፡፡
8. ያለፈውን ይቀር ብለህ እርሳው፡፡
9. ለሰዎች ፍቅርና አክብሮት ይኑርህ፡፡
10. ሰዎችን ከተቀበልክ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይሁን፡፡
11. ማለት የምትፈልገውን በል፣ የምትለው ሁሉም ማለት
የምትፈልገውን ይሁን፡፡
12. ይህ መቼም በእኔ አይደርስም አትበል፡፡
የሕይወትንአቅጣጫ ሁሌም ቢሆን ማወቅ አንችልምና፡፡
13. የመኪና የፊት መስታወት ትልቅ ሆኖ የኋላ
መመልከቻው መስታወት ግን ለምን ትንሽ የሆነ
ይመስልሃል…ምክንያቱም የፊቱ ካለፈው ይልቅ አስፈላጊ
ስለሆነ ነው፡፡
ስለዚህም በትልቁ የሕይወት መስታወት ወደፊት እያየህ
ተጓዝ፡
Posted on 03-02-17, 05:34 pm


Karma: 100
Posts: 217/437
Since: 07-20-15

Last post: 20 days
Last view: 20 days
አሪፍ ምክር ነው
Posted on 03-03-17, 09:50 pm


Karma: 95
Posts: 454/845
Since: 07-22-15

Last post: 31 days
Last view: 8 days
Posted on 03-03-17, 10:06 pm (rev. 1 by Tg on 03-03-17, 10:07 pm)


Karma: 100
Posts: 221/437
Since: 07-20-15

Last post: 20 days
Last view: 20 days
ፍቅር የፃፍከው አይታይም
Posted on 03-04-17, 08:22 pm (rev. 1 by ፍቅር በፍቅር on 03-04-17, 08:23 pm)


Karma: 95
Posts: 461/845
Since: 07-22-15

Last post: 31 days
Last view: 8 days
Debkew new endewm enea erasu alayehutm tgyea lol
Posted on 03-07-17, 02:30 am


Karma: 100
Posts: 225/437
Since: 07-20-15

Last post: 20 days
Last view: 20 days
altechalkim fikir
Posted on 03-09-17, 05:49 am


Karma: 95
Posts: 463/845
Since: 07-22-15

Last post: 31 days
Last view: 8 days
Awo zendro yenea new
Posted on 03-17-17, 08:49 pm


Karma: 100
Posts: 1/3
Since: 03-17-17

Last post: 581 days
Last view: 581 days
Ke fikir befit mekababer yiqedmal.
Pages: 1