ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Food & Drink - ምግብ እና መጠጥ. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 02-27-17, 10:45 am


Karma: 100
Posts: 36/49
Since: 01-29-17

Last post: 539 days
Last view: 539 days
ሰላም ተመልካቾቼ, አዲስ ቪዲዮ የእኔ አማርኛ Youtube channel ላይ ይገኛል (Ethiopianfoodie በአማርኛ)።

አስተያየቶን እና ሐሳብዎን ያጋሩ። Don’t forget to SUBSCRIBE if you haven’t already and follow me on instagram @EthiopianFoodie

መልካም ቀን

https://www.youtube.com/watch?v=AI1x4qWYT1I

የጾም ስኮን ኬክ አስራር
የሚካተቱ ነገሮች
የስንዴ ዱቄት -- 2 ኩባያ
ቤኪንግ ፓዉደር -- 1 የሾርባ ማንኪያ
ብራዉን ስኳር -- 1/3 ኩባያ
ጨው --- ½ የሻይ ማንኪያ
የተፈጨ ተልባ --- 2 የሾርባ ማንኪያ
የኮኮናት ዘይት ያልቀለጠ --- 6 የሾርባ ማንኪያ
ቫኒላ - 1 የሻይ ማንኪያ
የጾም ወተት --- 1ኩባያ
እንጆሪ ከበረዶ ቤት/ፍሬሽ (Frozen Berries) --- 1 ኩባያ

ለግሌዝ
1 የሾርባ ማንኪያ
ነጭ ሱካር (icing sugar/ powder sugar)--- 2 የሾርባ ማንኪያ
የሎሚ ጭማቂ -- 2 የሾርባ ማንኪያ

መመሪያ ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ
Pages: 1