ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Personal Blog የመጣጥፍ ቦታ. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 02-17-17, 04:57 pm


Karma: 90
Posts: 236/838
Since: 02-29-16

Last post: 34 days
Last view: 34 days
የሁለት ወንዞች ወግ::
በቀኝ በኩል የሚታየው፤ የለንደን ከተማን ገምሶ የሚያልፈው የቴምዝ ወንዝ ሲሆን ፤በግራ በኩል የሚታየው ባዲሳባ ውስጥ የሚገኘው ቀበና "ወንዝ "ነው::
"የከሰመው ወንዝሽ፣
የተነነው ወዝሽ፣
የሚታየው ነጥፎ
እንደምነው ጣፎ
እንዴት ነው ቀበና
እስቲ ድንጋይ ላጥምድ ፣መረብ ልጣልና.."
Pages: 1