ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Hobbies . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 02-12-17, 12:59 pm


Karma: 100
Posts: 27/49
Since: 01-29-17

Last post: 568 days
Last view: 568 days
ሰላም የሄሎ ሃበሻ ፎረም ተሳታፊዎች።
ስሜ EthiopianFoodie በአማርኛ ይባላል። የራሴን የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ በYouTube ላይ ጀምሬአለሁ። በገፁ ላይ የተለያዩ ጤናማ እና ለሰዉነት ጥሩ የሆኑ ምግቦችን እንዴት በቀላሉ ማዘጋቸት እንደምትችሉ አሳያችሗለሁ። በተጨማሪም የጾም ምግብ ወይም የቪጋን (Vegan) ምግብ አሰራሮችን አሳያችሗለሁ። ማየት የምትፈልጉት የምግብ ዝግጅት ካለ እባካቹ ንገሩኝ። የምን አይነት ምግብ ዝግጅት ቪዲዮ ማየት ትፈልጋላቹ? ከስር ኮመንት በማድረግ ንገሩኝ

በተረፈ በYouTube ገፅ ላይ አዲስ ቪዲዮዎች እሁድ (Sunday) ይጠብቁ። እባካቹ የYoutube ገፄን ሰብስክራይብ(Subscribe) ፣ ላይክ(like) ፣ ሼር(share) ያድርጉ። በInstagram ላይ እኔን ይከተሉ @EthiopianFoodie

አመሰግናለሁ።

Selam everyone! I have a YouTube cooking channel, EthiopianFoodie በአማርኛ. On the channel, I will share simple and wholesome everyday recipes, as well as fasting recipes and vegan recipes for those interested. What kind of videos would you like to see? Please let me know by commenting below.

I post new videos every Sunday. Please subscribe, like, and share my channel with your friends and family. Also follow me on instagram @EthiopianFoodie

Thank you,
EthiopianFoodie!
Pages: 1