ሰላም ተመልካቾቼ, አዲስ ቪዲዮ የእኔ አማርኛ Youtube channel ላይ ይገኛል (Ethiopianfoodie በአማርኛ)። ይህ በጣም ቀላል የፈረንጅ ቃሪያ ስንግ በኩስኩስ | Stuffed Peppers with Spicy Couscous Tagine ያሳያል።
https://www.youtube.com/watch?v=9X0aMtBjWqQ
አስተያየቶን እና ሐሳብዎን ያጋሩ ። Don’t forget to SUBSCRIBE if you haven’t already and follow me on instagram @EthiopianFoodie
መልካም ቀን
|