ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing I Have a Question!. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 02-06-17, 10:15 pm


Karma: 90
Posts: 203/879
Since: 02-29-16

Last post: 63 days
Last view: 63 days
በመንገድ ላይ እየሄድክ ነው ከዛም ሁለት በሮች ጋር ደረስክ
አንዱን ከከፈት ወደ ሀብትና ደስታ ሌላኛው ደሞ ወደ ድህነትና ሀዘን ይወስድሃል
የትኛው በር ወዴት እንደሚወስድ ግን አታውቅም
በሮቹ ፊትለፊት ሁለት መንታ ወታደሮች አሉ እነርሱም የትኛው በር ወዴት እንደሚወስድ ያውቃሉ
አንደኛው ወንድም ሁሌ ይዋሻል አንደኛው ደሞ ሁሌ እውነት ይናገራል
አንተ የትኛው እውነት የትኛው ውሸት አንደሚናገር አታውቅም
አንተ አንድ ጥያቄ ለአንዱ ወንድም ብቻ (ለሁለቱም አይደለም)መጠየቅ ትችላለህ የሀብትና ደስታን በር ለመክፈት
ምን ብለህ መጠየቅ አለብህ?
Pages: 1