ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Cooking & Recipes . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 02-05-17, 11:22 am


Karma: 100
Posts: 1/2
Since: 02-05-17

Last post: 1275 days
Last view: 1248 days
ማሚዬ ሰላም ነዉ እዴናችሁ በምታቀሪቢያቸዉ የምግብ አሰራር ብዙ ነገር ተምረናል ግን አሁን የተቸገርነዉ የእንጄራ መጋገርያ ምጣድ ማግኝት አልቻልንም እንዴት ነዉ የምናገኝዉ እባሽ ልትረጅን ትችያለሽ የምንኖረዉ ቤልጄም ብረሰልስ ነዉ መልስሽን እጠብቃለሁ እማምየ አመሰግናለሁ
Posted on 02-06-17, 02:34 pm


Karma: 100
Posts: 58/95
Since: 08-19-16

Last post: 434 days
Last view: 434 days
እንዴት ነሽ እህት በመጀመሪያ ስለአድናቆትሽ በጣም አመሰግናለሁ ለጊዜው አውሮፓ ያለው (Sweden 46704337568) (Germany 4915171451575) (London UK 447940093985) Ship የሚያደርጉ ከሆነ በስልክ ወይም በኢንተርነት ኦርደር አድርጊ
Posted on 02-06-17, 05:49 pm


Karma: 100
Posts: 2/2
Since: 02-05-17

Last post: 1275 days
Last view: 1248 days
እሽ እደዋዉላለሁ ስለ ጥቆማሽና ፈጣን መልስሽ ማሚየ እህቴ በጣም ነዉ የምናመሰግንሽ ጌታ እጅሽን ይባርዉ
Pages: 1