ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing I Have a Question!. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 01-21-17, 10:21 am


Karma: 100
Posts: 161/425
Since: 07-12-15

Last post: 99 days
Last view: 99 days
እስቲ ምን ያህል ጎበዝ ናችሁ? አንድ ሴት ወደ ሱፐርማርኬት ገባች ከዛም ባለቤቱ ሳያያት ከሬጅስተሩ 100 ብር ሰረቀች ከዛም ከ5 ደቂቃ በኋላ ተመልሳ መታ በ100 ብሩ የ70 ብር እቃ ገዛች:: ባለቤቱም 30 ብር መልስ ሰጣት አሁን ባለቤቱ ምን ያህል ብር ነው የተወሰደበት?

A. 30 ብር

B. 70 ብር

C. 100 ብር

D. 130 ብር

E. 170 ብር

F. 200 ብር

ብዙ ማሰብ አይቻልም እደግመዋለሁ ብዙ ማሰብ አይቻልም!
Posted on 01-21-17, 01:55 pm


Karma: 100
Posts: 119/605
Since: 08-27-16

Last post: 4 days
Last view: 18 hours
መልሱ፡C ነው። በእቃ፡ የ70 ብር፡ዋጋ፡ስትወስድ፡ካሽ፡ደግሞ፡30 ብር፡መሆኑ፡ነው።
Pages: 1