ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Friends. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 07-31-15, 01:33 am (rev. 1 by ፍቅር በፍቅር on 07-31-15, 01:35 am)


Karma: 95
Posts: 51/850
Since: 07-22-15

Last post: 238 days
Last view: 149 days
በዚህ ዌብሳይት ላይ መደረግ ያልነበረበትን ነገር በሁለት ደደብ እንከፎች ምክንያት ስላደረኩ ለዌብሳይቱ አባላት በሞላ ይቅርታዬን እጠይቃለው ከነዛ እንከፎች ውጪ ምክንያቱም ያ የኔ ማንነት አይደለም ለዛች እንከፍም ቢሆን በሰአቱ ያላሰብኩትን ስላሰበች በተሳሳተመልኩ እንፈተረዳችኝ እና ለጫወታ እነደሆ ገልጬላት የቅርታ ጠይቄአት ነበር ሆኖም ከዛ አጨብጫቢና ግበረ አበሩ ጋር በመሆን እኔን ወደማለፈልገው ነገር ጨምረውኛል እናም ይህን ነገር በማገናዘብ የዚህ ዌብሳየት አባላት በሙሉ ይቅርታዬን እነድትቀበሉኝ እጠይቃለው ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ
Pages: 1