ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing ጥቅሶች. | 2 guests
Pages: 1
Posted on 12-04-16, 11:41 am


Karma: 90
Posts: 157/879
Since: 02-29-16

Last post: 6 days
Last view: 6 days
Posted on 12-05-16, 02:53 pm


Karma: 100
Posts: 102/610
Since: 08-27-16

Last post: 21 days
Last view: 9 days
ሀሳቡ፡በጣም፡ጥሩ፡ነው።

አስቲ፡እያንዳንዱን፡መስመር፡እንመርምረው።
ቅንነትን፡አብዛ፡
አንቺ፡ትበልጭብኝ፡አንተ፡ትበልጥብኝ፡ዱሮ፡ቀረ።
እውቀትህን፡አካፍል፡
የእውቀት፡ሁሉ፡መጀመሪያ፡እግዚአብሔርን፡መፍራት፡ነው።
ምቀኝነትን፡አጥፋ፡
እመቤቴን፡አስከድቶ፡ያዲያቆነው፡ሰይጣን፡ቄስ፡አድርጎታል።
ወዳጅነትን፡ጨምር፡
ተኩላው፡የበጉን፡ቆዳ፡ለብሶ፡ከየዋሁ፡መንጋ፡ጋር፡ተቀላቅሏል።

በበኩሌ፡
ሙሽራ፡መጣ፡በርበሬ፡ቀንጥሱ፡ነው።

የወለዱት፡ባይሞት፡ያመኑት፡ባይከዳ፡
የሊማሊሞ፡ገደል፡ይሆን፡ነበር፡ሜዳ።
Pages: 1