ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Language Learning . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 10-23-16, 12:33 pm


Karma: 90
Posts: 141/840
Since: 02-29-16

Last post: 32 days
Last view: 32 days
Amharic ጥያቄ quiz፡
ጓደኛ ካለምክንያት ሲርቀን የምንጠቀምበት ያሽሙር አነጋገር የትኛው ነው?
ባቄላ ጠፋ _________________
1. አይን ጠፋ
2. ንፍሮ ቀረ
3. ሽምብራ ነገሰ
4. ቆሎ ተወደደ
5. ፈስ ቀለለ
Posted on 10-23-16, 01:36 pm


Karma: 100
Posts: 90/603
Since: 08-27-16

Last post: 34 days
Last view: 7 hours
ባቄላ፡ጠፋ፡ቢሉት፡ፈስ፡ቀለለ፡አለ፡ይባላል።
ለጥያቄህ፡መልሱ፡ቀጥር፡5፡ነው።
Posted on 10-23-16, 10:22 pm


Karma: 95
Posts: 398/845
Since: 07-22-15

Last post: 125 days
Last view: 10 days
Belew betkkl tmelsual
Pages: 1