ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing ጥቅሶች. | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 10-06-16, 02:28 pm


Karma: 100
Posts: 79/610
Since: 08-27-16

Last post: 48 days
Last view: 6 days
Posted on 10-07-16, 07:30 am


Karma: 95
Posts: 392/850
Since: 07-22-15

Last post: 53 days
Last view: 5 days
ማንበብ ለተሳናቸው ይጠቅማል ሃሃሃሃሃ
Posted on 10-08-16, 02:31 pm


Karma: 100
Posts: 84/610
Since: 08-27-16

Last post: 48 days
Last view: 6 days
ፍቅር፡በፍቅር፡ከይቅርታ፡ጋር፡ወንድ፡ይሁኑ፡ሴት፡ስለማላውቅ፡እንደው፡
በአክብሮት፡አንቱ፡እና፡እርስዎ፡ልበልዎት።

አዩ፡ባሕላችን፡ከማንም፡ዜጋ፡ይበልጣል፡እንጂ፡አያንስም። ፈረንጅ፡ለኔ፡ቴክኒዎሎጂ፡ያስተምረኝ፡እንጂ፡
ግብረገብ፡ ወይንም፡የሃይማኖት፡ትምሕርት፡እኔን፡ሊያስተምር፡አይችልም።

ለምሳሌ፡ያህል፡
ፈረንጁ፡
Sticks and stones may break my bones (but words will never hurt me).

የሃገር፡ልጅ፡ደግሞ፡እንዲህ፡ይላል።

ከእለታት፡አንድ፡ቀን፡አንድ፡አንበሳና፡ሰው፡ጓደኛሞች፡ነበሩ። ሰውየው፡ወደ፡አንድ፡ከተማ፡በአቋራጭ፡በጫካ፡ውስጥ፡
ሲሄድ፡ከአቶ፡አድናቂ፡ጋር፡መንገድ፡ይተላለፋሉ። አቶ፡አድናቂ፡ከዚህ፡ቀደም፡ሰውየውን፡ከአንበሳው፡ጓደኛው፡ጋር፡
ሲጫወት፡አይቶት፡ኖሮ፡እንዴ፡አንተ፡የአንበሳው፡ጓደኛ፡አይደለህምን፡አለው። አላወቁም፡እንጂ፡ያአንበሳ፡ከቁጥቋጡ፡
ጋደም፡ብሎ፡ያዳምጥ፡ነበር። ሰውየውም፡አዎ፡ጓድ፡ነን፡ይለዋል። አቶ፡አድናቂም፡ብዙ፡ለማወቅ፡ስለፈለገ፡እስቲ፡
በደንብ፡ንገረኝ፡አለው። ሰወየውም፡ብዙ፡ከአጫወተው፡በኋላ፡በመጨረሻው፡ግን፡ምን፡ያደርጋል፡ብብቱ፡በጣም፡በጣም፡
ይገማል፡ይቀረፋል፡ብሎ፡በየመንገዳቸው፡ተጓዙ።

ሰውየው፡ጉዳዩን፡ጨርሶ፡ሲመለስ፡ጓደኛው፡አንበሳው፡ጦር፡ይዞ፡ከመንገድ፡ይጠብቀው፡ነበር።
ሰላምታቸውን፡ከተለዋወጡ፡በኋላ፡አንበሳው፡ጦሩን፡ለስውየው፡ሰጥቶ፡ክንዱን፡በማንሳት፡በጦሩ፡
ውጋኝ፡ይለዋል፡ሰውየውም፡አንተ፡እኮ፡ጓዴ፡ነህ፡እንቢ፡ቢል፡ደጋግሞ፡በመጠየቅ፡ስላስቸገረው፡
ወጋው። አንበሳውም፡እያነከሰ፡ከጫካው፡ገብቶ፡ከሶስት፡ወር፡በላይ፡እራሱን፡ከአስታመመ፡በኋላ፡
ተመልሶ፡ከሰውየው፡ጋር፡ይገናኛል።ሰላምታ፡ከተለዋወጡ፡በኋላ፡አንበሳው፡ብብቱን፡ለሰውየው፡
በማሳየት፡ቁሱሉ፡ዳነ፡ለአቶ፡አድናቂ፡ግን፡ስለኔ፡መግማት፡የተናገርከው፡ግን፡ከአእምሮዬ፡አለ፡
ብሎ፡ተለየው።

Pages: 1