ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Religion. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 09-18-16, 05:51 pm


Karma: 100
Posts: 26/610
Since: 08-27-16

Last post: 84 days
Last view: 2 days
በሀገራችን፡ባሕል፡ምስጋና፡የምንሰጠው፡ለእግዚአብሔር፡ብቻ፡ነው።
ለሰው፡ግን፡እግዚአብሔር፡ይስጥልኝ፡ነው፡የምንለው።
የሰጭውን፡ዓላማ፡ለክፉም፡ሆነ፡ለደግ፡ሚስጥሩን፡ከልቡ፡ያለውን፡
እግዜር፡ስለሚያውቅ፡እንደስራህ፡ይስጥህ፡ማለታችን፡ነው።

እግዚአብሔር፡ይመስገን።

Posted on 09-19-16, 08:47 am
Red Paragoomba


Karma: 100
Posts: 39/50
Since: 08-22-16

Last post: 965 days
Last view: 950 days
(የኔ ሃሳብ) ፥ ለሚያስተውል ጥልቅ ሃሳብ ነው። በዚህ ባህላችን እኮራለሁ መቼም ቢሆን አላፍርም።
_________________________
አመሰግናለሁ።
Pages: 1