ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Weddings. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 09-08-16, 01:40 pm


Karma: 90
Posts: 110/879
Since: 02-29-16

Last post: 7 days
Last view: 7 days
በአስቸኳይ ማወቅ የምፈልገው ነው መልሱልኝ
አንደኛ የወንድ ሚዜ ሲኮን ምን ምን ሀላፊነቶች አሉብኝ ወይም በተቅላላው ምን ማድረግ አለብኝ ምን ማወቅ አለብኘ
የማወጣውስ ወጪ ይኖራል
Posted on 09-09-16, 05:55 am
Red Paragoomba


Karma: 100
Posts: 18/50
Since: 08-22-16

Last post: 903 days
Last view: 888 days
(የኔ ሃሳብ) ፥ ወጪ ይኖራል። ሌላው በወንዱ በኩል ያለውን የሰርግ ዝግጅት መከታተልና ማስተባበር ዋናው ሃላፊነት ነው። የጎደለ ነገር ካለ ከራስህም ቢሆን ገንዘብ አውጥተህ ማሟላት ይኖርብሃል። በተረፈ መልካም ሰርግ!
_________________________
አመሰግናለሁ።
Posted on 09-09-16, 11:20 pm


Karma: 90
Posts: 111/879
Since: 02-29-16

Last post: 7 days
Last view: 7 days
በጣም አመሰግናለሁ Man የሆነ መደረግ ያለበት ባህል ካለ እንዳልሸወድ ብዬ ነው
Pages: 1