ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing ይህ ዌብ ሳይት ምንድነው? What is this website?. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-16-16, 02:34 am


Karma: 100
Posts: 15/18
Since: 06-17-15

Last post: 1181 days
Last view: 4 days
ስለ ሄሎ ሀበሻ በጥቂቱ
http://hellohabesha.com/
-ሄሎ ሀበሻ እየታወቀ የመጣ በኢንተርኔት ላይ ትልቁ የሀበሻ መዝናኛና መወያያ መድረክ ነው፤፤
-በአጭር ጊዜም ታዋቂ እየሆነ የመጣ ነው
-ሄሎ ሀበሻ በመላው አለም ያሉ ኢትዮጵያውያንን አገናኝቶ ያወያያል ያዝናናል
-ከፌስ ቡክ በምን ይለያል በሶስት ነገር
1. ፌስ ቡክ ላይ ከራሳችሁ ጓደኛ ብቻ ጓር ነው ምታወሩት እርሱንም ኮሜንት እራሳችሁ ፔጅ ላይ ካልሆነ። ሌላ ቦታ የለም ለሁሉም የተዘጋጀ ማለቴ ነው
2. ይህ ፔጅ የተዘጋጀው ባብዛኛው ለሀበሻ ነው ስለዚህ ጓደኛ መሆን ሳይጠበቅባችሁ በመላው አለም ካሉ ኢትዮጵያውያን ጋር ስለወቅታዊ ነገር ማውራት ትችላላችሁ
3. ስለ ወቅታዊ ነገር ማውሪያ ከድሬ ቲዩብ ኮሜንት ቦታ በቀር ሌላ ቦታ የለም ስለዚህ ነው ሄሎ ሀበሻ የተመሰረተዉ....ለዚህም ነው ባጭር ጊዚ ታዋቂና ትልቁ የሀበሻ መንደር የሆነው....ተቀላቀሉና መጠቀም ጀምሩ....
http://hellohabesha.com/?page=lastposts
4. አስቂኝ ቀልዶች መለጠፍ ትችላላችሁ......እናንተው በናንተው ነው ነገሩ
5. አስቂኝ ፎቶዎችም እንደዚሁ
6. የሀገራችንን ፎቶም መለጠፍ ትችላላችሁ
7. ገጣሚ ደራሲ ፀሀፊም ከሆናችሁ ለህዝብ ለማሳየት ከዚህ የተሻለ የሀበሻ መንደር አታገኙም
8. አንባቢም ከሆናችሁ እንደዚሁ እነሱ የጻፉትን ታነባላችሁ
9. ዘመናችን የኢንፎርሜሽን ዘመን ነው
10. የራሳችሁን Topic በመፍጠርም ወሬ መጀመር ትችላላችሁ
11. ይሄ በጥቂቱ ነው በደንብ ዌብ ሳይቱን ስታውቁት ትወዱታላችሁ
Posted on 10-24-16, 07:34 pm


Karma: 100
Posts: 1/1
Since: 10-24-16

Last post: 1346 days
Last view: 1346 days
please let me know how yteff injerra made using abcit within six days
Pages: 1