ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Politics - ፖለቲካ. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-04-16, 09:00 pm


Karma: 90
Posts: 90/726
Since: 02-29-16

Last post: 1 day
Last view: 1 day
በየቀኑ ስለ ልዩነታችን ይነገረናል። በየቀኑ አንዲት ኢትዮጵያ እና በፍቅር የተሳሰሩ ልጆችዋ እርስ በእርስ ሲሰዳደቡና እና መተማመን ማቆማቸውን እንሰማለን።

ኦሮሞ አማራ ትግራይ ጉራጌ ወላይታ ጉሙዝ ጋምቤላ አፋር ሲዳማ ሱማሌ ሀረሪ ወዘተርፈ ሁሉም የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው።

ስለ ኢትዮጵያዊነታችሁ የምትመሰክሩ በሙሉ ድምጻችሁን አሰሙ። ሀገራችን አደጋ ውስጥ ነች። ስለ ሰላም ስለፍቅር ስለ አንድነታችን ወደ አምላካችን እንጩህ።

እግዚኦ እቀብ ሕዝባ ወሰራዊታ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ!
Pages: 1