ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 06-13-16, 05:30 am (rev. 1 by Habesha Konjo on 06-13-16, 05:34 am)


Karma: 95
Posts: 259/273
Since: 06-18-15

Last post: 942 days
Last view: 708 days
I don't understand Why are we fighting. why is ethiopia and eritera fight. we are the same people with the same culture, food, religion, language, cloth even look..we are the same people but we still fight each other.
ለምን ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አንደሚዋጉ አይገባኝም በሁሉም ነገር አንድ አይነት ህዝቦች ነን። ለምን እንደምንዋጋ የሚያስረዳኝ አለ እኔ አልገባኝም
Posted on 06-13-16, 09:31 am


Karma: 100
Posts: 123/365
Since: 07-14-15

Last post: 215 days
Last view: 215 days
I think when i read the Intern-ate ,They are, per head of population, the two poorest countries in the world, bar Mozambique. Yet they are fighting for a few square miles of barren mountain where a few thousand souls barely scratch a living. The whole border is now a battle zone, and the two countries are on war footing.
Posted on 06-16-16, 01:55 pm


Karma: 95
Posts: 128/128
Since: 07-23-15

Last post: 1041 days
Last view: 1041 days
Your fucking country "Eritrea" or sum shit is fighting my country and shit we won the whole thing my nigga
Posted on 06-16-16, 04:51 pm


Karma: 100
Posts: 127/444
Since: 07-20-15

Last post: 41 days
Last view: 41 days
we don't need war for now
Posted on 06-18-16, 03:14 am


Karma: 95
Posts: 264/273
Since: 06-18-15

Last post: 942 days
Last view: 708 days
NO WAR
Posted on 06-19-16, 12:24 am


Karma: 90
Posts: 62/879
Since: 02-29-16

Last post: 37 days
Last view: 37 days
☆ተዉ ፈጣሪም ያነባል☆

((ይበልጣል ስዩም))

/////////
አንዲት ህፃን በሶሪያ የእርስ በርስ ጦርነት ወቅት አንድ የቱርክ ጋዜጠኛ ተለቅ ያለ ካሜራ ይዞ ፎቶ ሊያነሳት ሲል ሽጉጥ ስለመሰላት ከውስጥ በመነጨ ፍርሀት እጇን ከፍ አድርጋ የመማረክ ምልክት ታሳያለች። በወቅቱም ብዙ የአለም ህዝቦችን ልብ የሰበረ ክስተት ነበረ።
................
((የዚችው ህፃን ምናባዊ ሀሳቧ))

ለመስማማት እንጂ ለመጣላት የሚሆን ብርታት ፈጣሪ ቢነፍገን ብዬ እመኛለሁ!!
ስለምን የሰው ልጅ አምሳሉ ላይ የጥላቻ ሰይፍ ይመዛል ብዬም ሳስብ ውስጤ ይደማል። አቤል ማንነታችንን ለምን በቃየል ለውጠን ከላይ የተሰጠንን ንፁህ ነብስ እናበላሻለን ሲልም ውስጤ ይጠይቀኛል! በዛም ጊዜ ፍርሀት የልቤን በሮች ሳያንኳኳ ከፍቶ ይገባል። ፍርሀቻ ከተደራራቢ ጥያቄዎች የሚወለድ የምጥ ስሜትን ነውና!!
................
የጥላቻን መንገድ እንደመከተል ለሰው ልጅ ትልቅ ውድቀት አለን? የጥላቻ መዳረሻውም በሀዘን እና በለቅሶ ሲደመደም የሰው ልጅ ልብ ምን ያህል ያዝን ይሆን? ለጥይት እሩምታዎችና አፉን አሹሎ ለሚመጣ ባሩድስ ሰው የተባለ ፍጡርስ ለምን ሲሳይ ይሁን!!
..............
የእናት እቅፍ የናፈቃቸው ጨቅላዎችስ በየመንገዱ እንዳሽዋ ሲበተኑ የእናት አንጅት ምነኛ ያዝን ይሆን?? አባት ከባለቤቱ እቅፍ ወጥቶ፣ ከልጆቹ ፍቅር በላይ ለሀገሩ ቅድሚያ ሰጥቶ የድንበር ላይ በግ ፣የጦርነት መስዋት ሲሆን አይቶ የለሀዘኔታ የሚያልፍ ሰው ምነኛ ብኩን ነው። በፍቅር ገነት የምናደርጋትን ምድር ለምን የጥላቻ ዘር ዘርተን አኬልዳማ እናደርጋታለን?
................
በአንድ አፈር የታነፀ ማንነት እርስ በርሱ ስለምን ድንበርር ይገፋፋል? ስለምንስ ለልጆቹ የጥይት ቃታ አሳሳብን ያስተምራል? በፍቅር የሚፈታ ስስ ገመድን በጥላቻ አጠንክሮ የመግደል ታሪክን፣ ውስብስብ የጦርነት ታሪክ ለልጁ ያወርሳል? !
..............
መሞት ሰወኛ ባህሪ ነው። አንድም ሰው አልፋ እና ኦሜጋ አይደለም። የሰው ልጅ የምድር ቆይታ አንዴ ፈክቶ እንደሚጠወልግ አበባ ነው። ታዲያ በሚጠወልግ ማንነታችን ስለምን የመፍካት ዘመናችንን እናበላሻለን። ትውልድ ከአያቶቹ ፍቅር እና ሰላም እንጂ ስለምን ጦርና ጋሻ ይውረስ??
.................
መፀሀፉ እንደሚለው ......
እንባ ይረጫል ሰማይ ቁልቁል ወደ ምድር፣
ከጥላቻ ገመድ ታሪክ ሲተሳሰር፣
ወንድም ወንድሙ ላይ ክንዱ ሲበረታ፣
እንኳን የሰው ልጅ እንባ ያነባል ጌታ!!
.........

☞ይሳኮር
Posted on 09-01-16, 01:45 pm


Karma: 100
Posts: 8/610
Since: 08-27-16

Last post: 52 days
Last view: 1 day
ጽድቅና፡ኩነኔ፡ቢኖርም፡ባይኖርም፡
ከክፋት፡ደግነት፡ሰይሻል፡አይቀርም።
Posted on 09-08-16, 12:40 pm
Red Paragoomba


Karma: 100
Posts: 16/50
Since: 08-22-16

Last post: 933 days
Last view: 918 days
(የኔ ሃሳብ) ፥ መዋደዳችንን የጠሉ ናቸው የሚያዋጉን።
_________________________
አመሰግናለሁ።
Pages: 1