ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing People . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 06-04-19, 05:05 am


Karma: 100
Posts: 763/769
Since: 03-20-17

Last post: 168 days
Last view: 168 days
ኢትዮጲያዊነት ከስሞ ብርሔተኝነት ሲነግስ‼
ሰው በሰውነቱ ሳይሆን በዘሩ ሲለካ ‼
የፈጣሪ ክቡር ፍጡር ወድቆ ሲማፀን ህዝባችን በክልል እና በቋንቋ ታውሮ ሰብአዊ ማንነቱ ጠፍቶ አውሬ ሲሆን ከማየት በላይ ምን አንገት የሚያስደፋ ነገር ይኖር ይሆን ?? እኛ አዋቂዎቹ ይህን ማድረግ ከጀመርን ቀጣዩ ትውልድ ምን ያደርግ ይሆን ??
ህዝባችን ንቃ ሳታቀው አውሬ እየሆንክም ነው!!

Pages: 1