ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Personal Blog የመጣጥፍ ቦታ. | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 05-06-19, 10:41 pm


Karma: 100
Posts: 759/769
Since: 03-20-17

Last post: 379 days
Last view: 379 days
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ካላገባህ → « መቼ ነው የምታገባው? »- ካገባህ → « መቼ ነው ልጅ የምትወልደው?»- ሁለት ልጅ ካለህ →

«መቼ ነው ሶስተኛ የምትደግመው?»- ትዳርህ ጥሩ ካልሆነ → «ፍቺ እያለ ለምን እንዲህ ትሆናለህ»-

ከትዳር አጋርህ ስትፋታ → « ምነው ትንሽ ታግሰህ በነበረ?»- ጥብቅ ሰው ከሆንክ → « ምነው ከሰው አትቀላቀልም? »-

ከሰዎች ተቀላቅለህ ስትጨዋወት → « ምነው ወሬ አበዛህ?»- ቁም ነገረኛ ሰው ከሆንክ → « ምን አይነት ሻካራ ሰው ነህ?»-

በጥቂቱ ቀልደኛ ከሆንክ → «ቁምነገር የለህም»- አንዳንዴ ቁም ነገረኛ አንዳንዴ ቀልደኛ ስትሆን →

«የምትጨበጥ ሰው አይደለህም»በቃ ሁሌም ማውራት ነው!ስትወፍር → ያወራሉ ስትከሳም → ያወራሉ

ረዥም ከሆንክ → ያወራሉ አጭር ከሆንክ → ያወራሉ መካከለኛ ከሆንክ → ያወራሉ ደደብ ከሆንክ →

ያወራሉ ጎበዝ ከሆንክ → ያወራሉድሃ ከሆንክ → ያሾፉብሃል ሃብታም ከሆንክ → ይቀኑብሃልስራ ከሌለህ →

ይንቁሃል ስራ ስትሰራ → ያሙሃል# ፌስቡክ ረዥም ስትፅፍ → «አሳጥረው»አጭር ስትፅፍ →

«አብራራው»ምንም ካልፃፍክ → « ጸሎት አድርግ እንጂ?»ዝም ስትል → « ምከረን እንጂ»ሐቅ ስትፅፍ → «

ለምን ፃፍከው!»ከተሳሳትክ → «ድሮም‘ኮ ..»ክረምት ሲሆን → «ወየው ብርዱ»በጋ ሲሆን → «አረረ

ሙቀቱ» ሰዎች ሁሌም ሙሉ በሙሉ እርካታ አይሰማቸውም!

ሰውን እርሳውና ፈጣሪህን አስደስት!
Pages: 1