ታሪክ_ና_ክክ
የላድክሩዘር መኪና አመጣጥ
አጼ_ኃይለስላሴ ናቸው አሉ።
ቶዮታ ለተባለው ጃፓናዊ_የመኪና አምራች ኩባንያ
መኪና እንዲሰራላቸው ትዕዛዝ ይሰጠሉ።
የድርጅቱ ስራ አስኪያጅም ለክብርዎ የሚመጥን ምን
ዓይነት አዲስ ሞዴል ይሰራልዎት? ሲል ጥያቄ
ያቀርባል።
ጃንሆይ ታዲያ "ለአንድ_ኩሩ_ዘር_የሚሆን_ሞዴል
ፈልስፉ እስኪ" ይላሉ።
የተሰራው ሞዴልም "# land_cruiser
" (ላንድ_ኩሩ_ዘር) ተባለና አረፈው።
|