ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Singles & Dating . | 1 guest | 2 bots
Pages: 1
Posted on 04-03-19, 05:01 am
Administrator

Karma: 100
Posts: 157/163
Since: 02-10-19

Last post: 186 days
Last view: 136 days
የአማላይ ሴቶች ባህሪና እነሱን መልሶ ማማለያ ምስጢር ክፍል 8

ከውስጥ የሚመነጭ በራስ መተማመን፣ እርጋታ፣ የአማላይነት ኃይል፣ ምክንያታዊነት
የሚታይባትና ልክ እንደ ብርሃን የምትታይ እንጂ የማትነካ የምትመስል ሴት ናት፡፡
በፍቅር ውስጥ ይህቺን ሴት እንደማማለል ከባድ ነገር የለም፡፡ ሁሉ ነገሯ ሙሉና
የማትደፈር ትመስላለች፡፡ ታዲያ አንተም ልክ እንደ እሷ በነገሮች ምክንያታዊነት የምታምን፣
ምስጢራዊ አጓጊ፣ በራስ መተማመንህ ኃይል ሆኖ መገኘት ይኖርብሃል፡፡ በምክንያታዊነት
የምታምነው ይህቺው ሴት ብርሃኗን የሚያይላት ሰው ስለምትፈልግ ያላትን ነገር ልታበረታታላት ይገባል፡፡
መረሳት የሌለበት ግን ማስመሰልን ብጥርጥር አድርጋ የምታይ ሴት ስለሆነች
የምታደርገው ነገር ሁሉ ከልብህ የመነጨ መሆን አለበት፡፡
Pages: 1