ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 04-03-19, 03:18 am


Karma: 100
Posts: 755/756
Since: 03-20-17

Last post: 3 days
Last view: 3 days

እስኬ ይህንን ደስ የሚል ዜና ሼር
***የሁለተኛ ዲግሪውን በቤጂንግ ዩኒቨርሲቲ የሚማረው ጓደኛየ አበሠረኝ ።የናዝራዊትን
ኬዝ የሚያጣራው (የዕፅና ህገወጥ መሳሪያ ዝውውሮች ቲምሊደር Illegal trafficking
of Drug and Weapons team leader )እና የጓደኛየ Advisor ....Professor...
ግንኙነት አላቸው ።
በጓደኛዋ ሴራ በቻይና በእፅ ነክ ወንጀል ተጠርጥራ የታሠረችው የአዲስ አባዋ እንቁጣጣሽ
፤መሀንዲሷ ናዝራዊት የተከሰሰችበት ክስ ከመነሻው እስከ መዳረሻው ሲጣራ ለሞት ፍርድ
የማያበቃ እንዲሁም እቃውን ይዛው የነበረው ያለምንም መደበቅ በመሆኑ እና ከዚህ በፊት
ከነበራት የተማሪነት ህይወቷ ጨዋ የቤተ ክርስቲያን ልጅ መሆኗን በስውር ያጣራው
የቻይናው CCTV የጋዜጠኞች ቡድን ካቀረበው ማስረጃ አንፃር
የተከሰሰችበት ወንጀል ከመዝገብ ቤት ወጥቶ ለመጨረሻው ውሳኔ የሚቀጥለው ሐሙስ
ይሰጥበታል ።
ፈጣሪ ከፈቀደ ናዝሪየ የኔ ፍቅር የትንሳኤ በአልን እኛ ጋ ታከብራለች!!!
....ከስር አሜን ይሁን በሉኝ እስኪ!!!!
Pages: 1