ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Singles & Dating . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 04-02-19, 06:59 pm
Administrator

Karma: 100
Posts: 155/163
Since: 02-10-19

Last post: 415 days
Last view: 365 days
ስምንት የአማላይ ሴቶች ባህሪና እነሱን መልሶ ማማለያ ምስጢር ክፍል 6


ጥላዋ ሴት በአማካይነት ህግ ውስጥ ንግስት ልትላት ትችላለህ፡፡ ልክ በፀሐይ ላይ
እንዳለ ጥላም ስትቀርባት እየራቀች ስትርቃት እየቀረበች ትታህ እንዳትተዋት ታደርግሃለች፡፡
እንደማትፈልግህ ትነግርሃለች ግን ደግሞ መልሳ በአይኗ ታባብልሃለች፡፡ በዚህ ፈታኝ በሆነ
ወቅት ማድረግ ያለብህ እሷን ልክ እርግብ ጥሬ እየተሰጠ እንደሚለምደው እንድትለምድህ
ማባበልዋን የበለጠ እንድትገፋበት ማፍቀርህን እየገለፅክ ማበረታታት ነው፡፡ ቀስ በቀስም
ልክ እራሷን የበለጠ በነፃነት መግለፅ ስትጀምር አንተ ደግሞ በተራህ ጥላ ሆነህ መራቅና
የበለጠ መፈለግ ይኖርብሃል፡፡
Pages: 1