ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Singles & Dating . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 03-30-19, 06:36 pm
Administrator

Karma: 100
Posts: 149/163
Since: 02-10-19

Last post: 449 days
Last view: 399 days
ስምንት የአማላይ ሴቶች ባህሪና እነሱን መልሶ ማማለያ ምስጢር

ክፍል 1

......በሰው ልጅ የኋልዮሽ ታሪክ ወንዶች ሁል ጊዜም ኃላፊነት መውሰድ፣ መቆጣጠርና ምክንያታዊ መሆን ይፈልጋሉ፡፡ ታዲያ ሳይረኗ ሴት ይህንን የወንዶች ስሜት ጥንቅቅ አድርጋ የምታውቅ እውነትም ሴት የምትባል ናት፡፡ ይህቺ ሴት ታዲያ ወንዱ ያለበትን በነገሮች መገደብ አስረስታ ሁሉም ነገር በሱ ኃላፊነት እንደሚደረግ የምታሳስበው ናት፡፡ ታዲያ ይህቺን ሴት አንተ ከሌሎቹ ሁሉ ነጥለህ ልትለያት ትችላለህ፡፡ በአብዛኛው በአካላዊ ሁኔታዋ ጥንቃቄ ያለው አለባበስ፣ ለስለስ ያለ ሽቶ፣ እርጋታ ያለው አካሄድ፣ እፍረትና መሽኮርመም ያለበት የሚመስል ፈገግታ ቢነኩት ተሰባሪ የሚመስል ስስ ስሜትና ወደ ፊት በድፍረት ወደኋላ በመሽኮርመም መሀል ያለችና አንተንም ሙሉ ወንድነት እንዲሰማህ የምታደርግልህ ናት፡፡


በክፍል 2 ሁለተኛዋን የአማላይ ሴት ባህሪ እና እሷኑ መልሰህ ምታማልልበትን መንገድ ይዘን እንቀርባለን.......
Pages: 1