ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Politics - ፖለቲካ. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 03-07-19, 12:21 am


Karma: 90
Posts: 866/887
Since: 02-29-16

Last post: 308 days
Last view: 308 days
Posted on 03-07-19, 12:23 am


Karma: 100
Posts: 749/769
Since: 03-20-17

Last post: 344 days
Last view: 344 days
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ``` ይላላ የአገሬ ሰው

ሰሞኑን የዶክተር አብይ አህመድ አቋም ግራ ገብቶኛል የአማራ ክልል እና የትግራይን ክልል መንግሥት አቀራርቦ ማወያየትና ችግራቸውን መፍታት ያልቻለ መሪ ጎረቤት ሀገር ሔዶ ካልታረቃችሁ መቼ እገኛለሁ ማለት ጤነኝነት አይመስለኝም

እሳቸው በሚመሩት መንግስት ዜጎች በየቦታው እየተፈናቀሉ እየተሰቃዩ ነው ጠሚው ሀገር ለሀገር ይሽከረከራሉ ትንሽ ምርመራ ነገር የሚያስፈልጋቸው ይመስለኛል
Posted on 03-07-19, 12:26 am


Karma: 100
Posts: 443/444
Since: 07-20-15

Last post: 445 days
Last view: 445 days
የራሱን ቆሎ ለማሳረር የመረጠ ሕዝብ ያረረውን ቆሎ የሚበላው ራሱ መሆኑን አውቆ ምርጫውን ያስተካክል::አንተ የጣድከውን 100 ብረትምጣድ እየዞረ የሚያማስልህንማ አትጠብቅ......

አቢቹ እንደ ሰው ከማያስብ ሕዝብ ጋር ምን አደከመው....የይገባኛል ሽሚያም ከፈለግክ አፍሰህ ልቀመዉ ብሎሀል:: ለመሀይማን ጊዜ የለውም ጠቅላያችን.....ይኸው ነው::
Pages: 1