ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 2 guests
Pages: 1
Posted on 12-24-18, 07:17 pm


Karma: 100
Posts: 741/768
Since: 03-20-17

Last post: 2 days
Last view: 2 days
የፍቅር_ደብዳቤ '#አፍቃሪው #ለተፈቃሪዎ የፃፈው
===============================
የኔ ፍቅር

#ከህወሃት ሴራ የገዘፈ ሰላምታዬ
ይድረስሽ።
-ካየሁሽ እለት ጀምሮ ሀሳቤን
እንደ #ሜቴክ ሰርቀሽ፤
-ልቤን እንደ #ጌታቸዉ
አሰፋ በቀዝቃዛ እስር ቤት አስረሽ
እያሰቃየሽኝ ነዉ።
-
—የኔ ማር
-
-በተለይ ደግሞ እንደ #ዶክተር #አቢይ #የሚማርከዉ #ንግግርሽ፣—-
እንደ ህወሃት አገዛዝ በማን አለብኝነት
የሚንጎማለለዉ ዳሌሽ:-- #አባይ #ፀሀየ
ከሰረቀዉ #ስኳር በላይ የነጣዉ ጥርስሽ
እኔን እንደ #ክንፈ #ዳኘዉ እጅ በፍቅር ካቴና
አስሮኛል።

የኔ ፍቅር

እኔ ያላንቺ መኖር እንደማልችል እያወቅሽ አንቺ ግን እንደ ዶክተር #ደብረጽዮን መጣሽ ሰልሽ መሄድ፣
ሄድሽ ስልሽ ደግሞ መምጣት የዘወትር
አመልሽ ሆኗል።

ዉዴ
-በፍቅርሽ እንደ #ያሬድ #ዘሪሁን አንገቴን ብታስደፊኝም አንቺን እንደ #ህዳሴዉ ግድብ በተስፋ መጠበቅ
ሳይታክተኝ፤----
-- እንደ #በረከት #ስምዖን በስጋት
ሳይሆን እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ በተስፋ
ዉጭ ዉጭዉን አያለሁ።

የኔ ማር
--
የኔ ስጋት ግን #እንደጠፋዉ #አዉሮፕላን እስከመጨረሻዉ
ተሰዉረሽ ... እንደ ተሰረቀችዉ #መርከብ
በባህር ላይ ልቤን አንሳፍፈሽ እንዳታጉላዪዉ
ነዉ።
በተረፈ እንደ #ኢትዮ-ኤርትራ በፍቅር
ተደምረን እንደ #ኢሳያስና #አቢይ ዘወትር
ለመገናኘት ያብቃን እላለሁኝ።
ተደማሪው አፍቃሪሽ #ከራያ #ቆቦ !!
Pages: 1