ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Cars. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 12-22-18, 12:18 pm


Karma: 100
Posts: 739/768
Since: 03-20-17

Last post: 2 days
Last view: 2 days
እነዚህን የሚያምሩ ሚኒ ኩፐሮች እዚህ ሃገራችን በኤሌክትሪክ እንዲሰሩ አድርገን ብናመርታቸው በብዙ መልኩ እንጠቀማለን1. ሞተር አይኖራቸውም
2. ሞተር ስለሌለ የሞተር ቦታው ለዕቃ መያዣ እንዲሁም ተሳፋሪና ሾፌር ሰፊ ቦታ ይኖራቸዋል በተሻሻለ ዲዛይን
3. ሞተር ስለሌለው ሜንቴናንስ ወይም ጥገና አያስፈልገውም በ 5 /10 አመት ባትሪውን መቀየር ነው
6. ብዙ ወጪ የለውም ሞተር ስለሌለው ዘይት ነክ ነገር አያስፈልገው/ የሞተር ዘይት መቀየር ምናምን የሚባል ነገር የለም
7. ነዳጅ ስለማናስገባ በጣም ብዙ ዶላር እቆጥባለን ያን ዶላር መልሱን ኢንቨስት ማድረግ እንችላለን ምሳሌ ግድቦች ላይ/ሶላር ፓወር ላይ/ የንፋስ ሃይል ላይ ወዘተ
8. ሀገራችን ላይ ማምረት የሚጠበቅብን ባትሪያቸውንና ቦዲያቸውን ነው በጣም ቀላል ነው ለማምረት
9. ትንንሽ ስለሆኑ ለከተማች ፓርኪን በጣም አሪፍ ናቸው
10. ከቪትስ ጋር አይገናኙ እነዚህ በጣም ያምራሉ
11. ሁሉ ነገራቸው እዚህ ስለሚመረቱ ዋጋቸው ይረክሳል ከዛም ብዙ ሰው ይይዛቸዋል ያ ማለት ብዙ ሰው ውድ ስራ ቶሎ ይደርሳል ምርት ይጨምራል እንግልት ይቀንሳል የሃገር እድገት ይጨምራል
12. ኤሌክትሪክ ስለሆኑ ምንም ጭስ የላቸውም ለከባቢ በጣም ተስማሚ ናቸው የመንገድ ተክሎች አሁን እንደምናየው አይጠቁሩም
13. ድምጽ የሚባል ነገር የላቸውም ከተማችን ሰላምዋን ታገኝ ነበር
14. አረ ብዙ ጥቅም አለው እናንተ ኮሜንት ላይ ጨምሩበት
Pages: 1