ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest | 3 bots
Pages: 1
Posted on 09-06-18, 11:18 pm


Karma: 90
Posts: 815/879
Since: 02-29-16

Last post: 66 days
Last view: 66 days
የለኝማ
አበበ፦ችግር ገጥሞኛል
ለማ፦ምንድነው?
አበበ፦ቤቴ ውስጥ አይጥ አየሁ
ለማ፦ታዲያ በወጥመድ ግደላቸዋ
አበበ፦ወጥመድ የለኝማ
ለማ፦ለምን አትገዘም
አበበ፦ብር የለኝማ
ለማ፦የኔን ወጥመድ ለሰጥህ እችላለሁ
አበበ፦እሱ ጥሩ ሀሰብ ነው
ለማ፦ካንተ የሚጠበቀው ትንሽ ቅቤ አድርገህ ማስቀመጥ ነው ሸቷት እንድትመጣ
አበበ፦ቅቤ የለኝማ
ለማ፦በቃ ትንሽ ዳቦ በዘይት አድርገህ አስቀምጠው
አበበ፦ዘይት የለኝማ
.
.
.
ለማ፦ታዲያ አይጧ አንተ ቤት ምን ትሰራለች
Posted on 09-07-18, 08:27 pm


Karma: 95
Posts: 835/850
Since: 07-22-15

Last post: 86 days
Last view: 18 days
Kakakaja
Pages: 1