ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Ethiopian Reviews - ኢትዮጵያን እንገምግም . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-28-18, 01:12 am (rev. 2 by ፍቅር በፍቅር on 08-28-18, 02:37 am)


Karma: 95
Posts: 822/852
Since: 07-22-15

Last post: 256 days
Last view: 172 days
አንዳን ምስሎች ምስል ብቻ አይደሉም ፣ ይናገራሉ። አንዳንዶቹ ደሞ መናገር ብቻ አይደለም ፣ ይጮሀሉ። እስቲ የህን ምስል ተመልከቱት ስለኛ ሀገር ነባራዊ ሁኔታ በግልፅ አይጮህምን? የመሰላቹን በሉበት እስቲ:: የተሻለም ካለ ፖስቱት ምክንያቱም የዚህ አይነት ምስሎች ቃላቶችን ደርድሮ ማስተላለፍ ከሚቻለው በላይ በጣም ብዙ መልክት ማስተላለፍ ይችላሉ::

Posted on 08-31-18, 05:45 am


Karma: 90
Posts: 814/887
Since: 02-29-16

Last post: 373 days
Last view: 373 days
lik bilehal bizu neger yinageral. ene mekoretu aydelem k=mikefagn mikniyatum ye enchet wutetoch silemiyasfelg gin kemikoretew belay betinikake metekel alebet bay negn
Posted on 08-31-18, 05:01 pm


Karma: 95
Posts: 830/852
Since: 07-22-15

Last post: 256 days
Last view: 172 days
Are bzu malet yechalal

Yehea pic. Lenea yemiyasayegn neger alem beteleym egna hager yetshale neger stsera mnyahl tsfa askorach negeroch endemiyagatmuh new lemsalea chggn litekl yemiheadew sew ende Dr. Aby kuterewna lelagnawn demo asbew betkkl ygelsewal
Pages: 1