ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Law & Ethics. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-06-18, 06:38 am


Karma: 90
Posts: 799/887
Since: 02-29-16

Last post: 206 days
Last view: 206 days
ኢትዮጵያ ትቀየራለች፣ እኔም እናንተም አብረን ከሰራን እንቀይራታለን፤

የሚቀየር አገር አለ፣ መቀየር የሚያስችል ጭንቅላት አለን፣

ስድቡን፣ ጥላቻውን፣ መለያየቱን እንተወው፣ አንድ እንሁን፣

በዚህ መንገድ ከሰራን በሁለት ሶስት ዓመታት ውስጥ ለውጥ ይመጣል ..

***

… አብሮ የማያሰራን ክፋት፤ምቀኝነት፤ጠላትነትን፤ሻጥረኝነት፤

አለመደማመጥን፤ዘረኝነት፤ፀረዲሞክራሲ አስተሳሰብን ካስወግደን

በግልም ሆነ በሃገር ደረጃ ባጭር ግዜ ውስጥ እንቀየራለን ”-

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

Posted on 08-10-18, 09:30 am


Karma: 95
Posts: 798/852
Since: 07-22-15

Last post: 90 days
Last view: 6 days
Lk blheal abyachn beteley zeregnnet yehulunm yeterahachew metfo negeroch mejemeria new
Pages: 1