ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 1 guest | 3 bots
Pages: 1
Posted on 08-04-18, 04:16 pm


Karma: 100
Posts: 710/760
Since: 03-20-17

Last post: 12 days
Last view: 4 days
በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ወታደራዊ ውጥረት መንገሱን፣ የመከላከያ ሠራዊት ቤተመንግሥቱን፣ የቴሌቪዥን ጣብያዎችን ጨምሮ ቁልፍ መንግሥታዊ መ/ ቤቶችን መቆጣጠሩን፣ አልፎ አልፎ የተኩስ ድምፅ መኖሩ ተሰማ።መከላከያ ወደወታደራዊ እርምጃ የገባው የክልሉ ኘሬዝዳንት አብዲ አሌ በሰላም እጃቸውን እንዲሰጡ ተጠይቀው እምቢ በማለታቸው የተወሰደ መሆኑን እየተገለፀ ይሁን እንጂ ይህ ዜና ከሚመለከተው ወገን እስካሁን በይፋ ማረጋገጫ አላገኘም።

አብዲ አሊ ከበርካታ ወገኖች ሞትና መፈናቀል ጀርባ እጃቸው አለበት ተብሎ ይጠራጠራሉ።
Posted on 08-10-18, 09:28 am


Karma: 95
Posts: 797/850
Since: 07-22-15

Last post: 83 days
Last view: 16 days
Yeferahut derese
Pages: 1