ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Ethiopia. | 2 guests
Pages: 1
Posted on 04-13-16, 10:41 pm


Karma: 90
Posts: 17/840
Since: 02-29-16

Last post: 32 days
Last view: 32 days
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ዘንድሮ ወደ 4.5 በመቶ ያሽቆለቁላል ተባለ፡፡ በአስከፊ ድርቅ የተጠቃችው ሀገሪቱ ዘንድሮ እድገቷ አሽቆልቁሎ 4.5 በመቶ እንደሚሆን የተነበየው የአለም ሀገራትን የዘንድሮ የፈረንጆች አመት የእድገት ትንበያ ይፋ ያደረገው አይኤም ኤፍ ነገሮች ከተስተካከሉ በቀጣዩ አመት ከዚህ የእድገት ማሽቆልቆል አገግማ በ 7 ከመቶ ልታድግ እንደምትችል ነው ስለኢትዮጵያችን ትንበያውን የሰጠው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ድርቁ ሀገሪቱን ቢጎዳትም በኢኮኖሚው እድገት ላይ የሚያሳርፈው ተጽእኖ ያን ያክል እንደሆነና ሀገሪቱም በ 7 ከመቶ እንደምታድግ በቅርቡ መናገራቸው አይዘነጋም፡፡
Pages: 1