ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Government. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 04-13-16, 10:39 pm


Karma: 90
Posts: 16/879
Since: 02-29-16

Last post: 34 days
Last view: 34 days
በኢትዮጵያ በ 2013 እአአ ብቻ 37 የሚደርሱ የድህረ ገጽ መገናኛ ዘዴዎች ተዘግተዋል፤ በ 2014 ደግሞ ስድስት የግል የህትመት ውጤቶች ሲዘጉ 30 ጋዜጠኞች ከሀገር ተሰደዋል፤ ልክ እንደ የጀርመን ድምጽና ቪኦኤ ሁሉ ስለኢትዮጵያ መረጃ የሚያሰራጩ እንደ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ያሉ መገናኛ ብዙሀን በተደጋጋሚ ጃም ይደረጋሉ…….በማለት ኢትዮጵያ የሚዲያ ነጻነት ያልተከበረባት በተለይ መንግስትን የሚተቹ ሚዲያዎች ለመስራት የሚቸገሩባት ሀገር መሆኗን የሚተቸው የፎሬይን ፖሊሲ ሰፊ ዘገባ ይህ የሚዲያ ምህዳር መጥበብ ደግሞ በኦሮሚያ ተቃውሞ የሚደርሱ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ለአለም እንዳይሰራጩ ችግር መፍጠሩን ይዘረዝራል፡፡ በኦሮሚያ በተቃውሞው የተነሳ የደረሰውን ውድመትና ቀውስ በተመለከተ ተጨባጭ መረጃዎችን ለማግኘት የሀገሪቱ የሚዲያ ምህዳር ፍጹም የሚገድብ መሆኑን በአጽኖት የሚገልጸው ፎሬይን ፖሊሲ ይህ ደግሞ በመንግስት ሆን ተብሎ የሚደረግ የፖለቲካ ተጽእኖ መሆኑን አጠንክሮ ይተቻል፡
Pages: 1