ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Holidays. | 1 guest
Pages: « 12
Posted on 07-14-18, 11:25 pm


Karma: 95
Posts: 790/852
Since: 07-22-15

Last post: 226 days
Last view: 142 days
Yemels mtachen endeat neber are fezezachu mndnew esu
Posted on 07-15-18, 04:08 am


Karma: 100
Posts: 698/769
Since: 03-20-17

Last post: 379 days
Last view: 379 days
are betam mood neberew chikasochu fuwa bilew neber
Posted on 07-15-18, 04:15 am


Karma: 90
Posts: 796/887
Since: 02-29-16

Last post: 343 days
Last view: 343 days
እውነት ለመናገር ሰውየው ከጨቋኝነቱ አንፃር እንደዚ አይነት አቀባበል አይገባውም ሆኖም ግን ያው ለፍቅር ሲባል እሱንም ደምረነዋል
Posted on 07-15-18, 09:07 pm


Karma: 100
Posts: 424/444
Since: 07-20-15

Last post: 479 days
Last view: 479 days
ቆነጃጅት ፍለጋ ወደ ኤርትራ ሊያመሩ የነበሩ እንዳንድ የአዲስ አበባ ወጣቶች ጉዟቸውን ሰርዘዋል ምክንያት ሲጠየቁ የኤርትራውን ፕሬዝደንት ለመቀበል የወጡት የአዲስ አበባ ሴቶች ከወትሮው በተለየ ፏ ብለው በመታየታቸው ነው ብለዋል <3
Posted on 07-15-18, 09:13 pm


Karma: 100
Posts: 699/769
Since: 03-20-17

Last post: 379 days
Last view: 379 days
ቴዲ አፍሮ ምንድነው ጥፋቱ?
Posted on 07-15-18, 09:27 pm


Karma: 100
Posts: 418/426
Since: 07-12-15

Last post: 475 days
Last view: 475 days
ለምን አልዘፈነም መሰለኝ
Posted on 07-16-18, 11:33 am


Karma: 95
Posts: 791/852
Since: 07-22-15

Last post: 226 days
Last view: 142 days
Tedo we love u
We understand u
Guzo wede fikir.
Pages: « 12