ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Holidays. | 1 guest
Pages: 12 »
Posted on 06-24-18, 03:56 am (rev. 1 by ፍቅር በፍቅር on 06-24-18, 03:57 am)


Karma: 95
Posts: 785/850
Since: 07-22-15

Last post: 84 days
Last view: 16 days
ምነው ጣልጣልአረጋችሁት የመደመርን ቀንን አልነፋችቹም(አልከየፋቹም) እንዴ?
Posted on 06-24-18, 06:42 am


Karma: 100
Posts: 415/426
Since: 07-12-15

Last post: 64 days
Last view: 64 days
እኔ ሀገር ውስጥ የለሁም እንጂ እደመር ነበር...ግን በጣም ያሳዝናል ሰው እንዴት በፍቅር መሀል ሽብር ይዘራል
Posted on 06-24-18, 06:50 am


Karma: 90
Posts: 790/879
Since: 02-29-16

Last post: 64 days
Last view: 64 days
አረ ተደምረናል ፍቅር አንተ እንዴት አየኸው?
Posted on 06-24-18, 06:53 am (rev. 1 by ጮሌው on 06-24-18, 06:57 am)


Karma: 100
Posts: 684/760
Since: 03-20-17

Last post: 13 days
Last view: 5 days
ቦምብ በመወርወር በ፡ዶ/ር አብይ ላይ ላይ ጉዳት ለማድረስ
የሞከሩት አምስት እብድ መሳይ ሴቶችና አንድ የፖሊስ ልብስ
የለበሰ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮች ሁሉም የራሳቸው ክልል ያልሆነ
መታወቂያ ይዘው እንደነበር ፖሊስ በሰበር ዜናው አስታውቋል፡፡
አምስቱም ሴቶች መታወቂያው ከ 4 ቀን በፊት መሰጠታቸውን
የገለጹ ሲሆን እያንዳንዳቸው የ300,000 ብር ክፍያ
እንደተደረገላቸውና ስራውን ሲያጠናቅቁ ቀሪ 200,000 ብር
እንደሚሰጣቸው ቃል እንደተገባላቸውም ተናግረዋል፡፡
ግለሰቦቹ ከ 2 ቀን በፊት በ ፒክ አፕ መኪና ከ ተንበይ አዲስ
አበባ መግባታቸውንም ጨምረው የተናገሩ ሲሆን ያዘዛቸውን
ሰው ግን በመልክም በስምም እንደማያቁ ተናግረዋል፡፡
በቀጣይ አዲስ ነገር ሲኖር ለህዝቡ እንደሚገልጹ ኮሚሽነሩ
አስታውቀዋል::

ዶ/ር አብይ ከአካባቢው ሲሄዱ
Posted on 06-25-18, 02:50 am


Karma: 95
Posts: 786/850
Since: 07-22-15

Last post: 84 days
Last view: 16 days
እኔ በደንብ ተደምሬአለሁ
Posted on 06-25-18, 07:05 am


Karma: 100
Posts: 422/444
Since: 07-20-15

Last post: 68 days
Last view: 68 days
mindinew mitdemamerut
Posted on 06-25-18, 03:48 pm


Karma: 100
Posts: 589/610
Since: 08-27-16

Last post: 79 days
Last view: 1 day
መደመር፡ማለት፡የማውቀው፡በሂሳብ፡ነው።ለምን፡በሚገባን፡ቋንቋ፡አትጽፉም፡
ካልሆነ፡በእንግሊዘኛ፡መጻፍ፡ነው።
Posted on 06-26-18, 06:23 am


Karma: 100
Posts: 685/760
Since: 03-20-17

Last post: 13 days
Last view: 5 days
12 ቋንቋችን እያለ ለምን በእንግሊዘኛ እንጻፍ? ጥያቄ ግን አለኝ የሀገራችንን የውስጥ ጉዳዮች አትከታተልም ማለት ነው ለቃሉ አዲስ ሆንክ ብዬ ነው
Posted on 06-26-18, 12:11 pm


Karma: 100
Posts: 590/610
Since: 08-27-16

Last post: 79 days
Last view: 1 day
ወጣት፡ጮሌው፡አኔን፡ከመንቀፍህ፡በፊት፡ጥያቄዬን፡ብትመልስልኝ፡በተሻለ፡ነበር፡ቃሉን፡ያልተረዳ፡ቲጂም፡ነበረች፡
ፈርተሃት፡ነው፡ወይ?እኔ፡ላይ፡እንደቁንጫ፡የምትዘልብኝ።ስለ፡ሐገር1ፍቅር፡በእንዳንተ፡አይነቱ፡አልመዘንም።
Posted on 06-27-18, 03:11 am


Karma: 100
Posts: 687/760
Since: 03-20-17

Last post: 13 days
Last view: 5 days
12 ያላወራሁትን ብዙ አወራህ በሰላም ነው ስላነሳሀቸው ነገሮች መልስ አልሰጥም ምክንያቱም ያልተነሳ ነው ምታወራው ያልኩትን ልድገም መደመር ታዋቂ ቃል እየሆነ ነው እንዴት አልሰማኸውም ለማለት ነው ከመለስክ ለጠየኩት ብቻ መልስ ካልሆነ ሌላ ርዕስ አታንሳ
Posted on 06-27-18, 03:47 am


Karma: 95
Posts: 787/850
Since: 07-22-15

Last post: 84 days
Last view: 16 days
ቲጂዬ ጓደኞቼ ሙድ እየያዛቹህ ነው ስለ "መደመር"አልውቅም የምትሉት?እንኳን እናንተ ትራምፕ ያውቃል
Posted on 06-27-18, 05:07 am


Karma: 100
Posts: 360/365
Since: 07-14-15

Last post: 243 days
Last view: 243 days
Ende qelal tedemeren andandoch alsedemer lelu neber!!
Posted on 06-27-18, 05:54 pm


Karma: 100
Posts: 423/444
Since: 07-20-15

Last post: 68 days
Last view: 68 days
አረ እኔ እንኳን ስቀልድ ነው፣ አንዳንዶች ግን አከረራችሁ ለማንኛውም ነዳጅ ተገኝቷል ሀገሬ ልገባ እያሰብኩ ነው
Posted on 06-27-18, 06:08 pm (rev. 1 by Ye Arada Lij on 06-27-18, 06:09 pm)


Karma: 90
Posts: 791/879
Since: 02-29-16

Last post: 64 days
Last view: 64 days
ኢትዮጵያ ከሐሙስ ሰኔ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ድፍድፍ ነዳጅ ማውጣት እንደምትጀምር ታወቀ፡፡

ፖሊ ጂሲኤል የተባለው የቻይና ኩባንያ በሶማሌ ክልል ነዳጅና ጋዝ ለማውጣት መሰማራቱ የሚታወስ ሲሆን፣ ነዳጅ በሚያወጣበት ስፍራ ያለው የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ከስድስት እስከ ስምንት ትሪሊዮን ኪዩቢክ ፊት እንደሚሆን ተገምቷል፡፡

በኦጋዴን ካሉብና ሂላላ አካባቢዎች ፍለጋውን ሲያካሂድ የነበረው ይህ ድርጅት፣ ሐሙስ የሚወጣው ድፍድፍ ነዳጅ ወደ አዲስ አበባ ተጓጉዞ ለሲሚንቶ አምራቾች እንደሚከፋፈል ታውቋል፡፡

በዚህ የመጀመሪያ ድፍድፍ ነዳጅ ማውጣት ሥነ ሥርዓት ከፌዴራልና ከሶማሌ ክልል የሚመጡ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንደሚሳተፉም ለማወቅ ተችሏል፡፡


Posted on 06-28-18, 05:49 am


Karma: 95
Posts: 788/850
Since: 07-22-15

Last post: 84 days
Last view: 16 days
Awo geba geba belu ketlalk bermeal gar
Posted on 06-28-18, 06:50 am


Karma: 100
Posts: 417/426
Since: 07-12-15

Last post: 64 days
Last view: 64 days
fikir ante endematfelg asmeselkew...lol
Posted on 06-28-18, 06:55 am


Karma: 100
Posts: 688/760
Since: 03-20-17

Last post: 13 days
Last view: 5 days
የነዳጅ በርሜል መሸጥ ጀምረናል
Posted on 06-30-18, 06:45 am


Karma: 95
Posts: 789/850
Since: 07-22-15

Last post: 84 days
Last view: 16 days
Enema eyekedaw new kegi negn
Posted on 07-08-18, 11:30 pm


Karma: 90
Posts: 795/879
Since: 02-29-16

Last post: 64 days
Last view: 64 days
ኤርትራም ተደመረች፣የዛሬውን ቀን እንዴት አያችሁት?
Posted on 07-10-18, 08:01 am


Karma: 100
Posts: 361/365
Since: 07-14-15

Last post: 243 days
Last view: 243 days
betam neaw des melew!!!!!!!!!!!
Pages: 12 »