ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest | 3 bots
Pages: 1
Posted on 06-09-18, 04:12 pm (rev. 5 by Ye Arada Lij on 08-31-18, 05:28 am)


Karma: 90
Posts: 788/879
Since: 02-29-16

Last post: 66 days
Last view: 66 days
ፍቅር በአካውንቲንግ
-----------------

ከምን እንደምጀምር አላውቅም
-------------------------


የኔ Asset ካየሁሽ ቀን ጀምሮ ስላንቺ Data Collect ማድረጉን ከዛም Posting, Analyzing. ኧረ ምኑ ቅጡ እባክሽ Debit side ሁኚልኝ::

ፍቅሬ የላኩልሽ የፍቅር Purchase Order አልደረሰሽም እንዴ? እኔ ካንቺ የምፈልገው የፍቅር Profit እንጂ Loss አይደለም የኔ Encumbrance ምነው የፍቅር Invoice መላክ አቃተሽ? ፈቅሬ አጥጋቢ ካልሆነልሽ ያለፈውን የፈቅር Work Sheet, Trial Balance አሳይሻለሁ

ሰሞኑን በኢንተርኔት መጠቀም ጀምሪያለሁ Cosቱን አልቻልኩትም ፍቅርሽ Liability ሆኖብኛል አሁን ለቤተሰብ ልናገር ስለሆነ Fund Balanሱን አሳውቅሻለሁ መላ በይኝ ፍቅሬ ።

መልስ
-----

ለውድ አፍቃሪዬ
-------------

ወንድሜ ያለፈውን ሁሉ Summerize አደረኩት ከፃፍከው ደብዳቤ እንደተረዳሁት ላንተ ያለኝ GOOD WILL ጨምሯል:: ያው ፍቅር እንደምታውቀው Plant asset ነው::
ስለዚህ ከልቤ ውስጥ Fixed የሆነ Column አልው:: ያንተንም Post reference አየሁት ከልቤ Account መዝግቤዋለሁ አጥጋቢ ፍቅር መሆኑን Closing እና Reversing Entry ሰርቼ አውጥቼ አውርጄ እልክልሃለሁ::

Pages: 1