ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest | 5 bots
Pages: 1
Posted on 06-05-18, 05:04 am (rev. 1 by ጮሌው on 06-05-18, 05:04 am)


Karma: 100
Posts: 671/760
Since: 03-20-17

Last post: 15 days
Last view: 15 hours
የአንዱ ፍሬንዴ አጎት 50 አመት ምናምን በላይ ሆኖታል ግን ልጅ ወልዶ ምናምን ከነልጆቹ እናቱ /የፍሬንዴ አያት/ ቤት ነው የሚኖረው...
ፍሬንዴ ምርር ብሎ "እንዴ የአያቴን ቤት እኮ 3G አደረገው" ይለኛል... "የምን 3G እለዋለሁ ሶስት ጀነሬሽን ማለት ነዋ!! እናት አባት ልጅ ነዋ" አለኝ... ድክምምም ብዬ ስቄ
እና አንተም የራስህን ልጅ አያትህ ጋር ይዘህ ሄደህ 4G አታደርግለትም??!! ኔትወርኩም ስትሮንግ ይሆንላችኃል" አልኩት!!
Pages: 1