ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 6 guests | 1 bot
Pages: 1
Posted on 05-15-18, 03:28 am


Karma: 100
Posts: 662/746
Since: 03-20-17

Last post: 2 hours
Last view: 2 hours
ጀለስ አስረግዞ ጠፍቶ ቆይቶ ቆይቶ... ዛሬ የሚኖርበት የቤተሰቦቹ ቤት በር ተንኳክቶ ተንኳክቶ ተንኳክቶ እሱ ራሱ በር ሲከፍት....
ከዘጠኝ ወር በፊት የሚያውቃት ቸከስ አርግዛ ቤተሰቦቹ ቤት በር ላይ የዘኝ ወር እርጉዝ ሆና እና ሆዷን አንገፍጥጣ ቆማለች...
ፍሬንድ ድንግጥ ብሎ "አንቺ እዚ ምን ትሰርያለሽ?! " ይላታል
"አይ ቤተሰቦችህ ጋር አክፋይ ይዤ መጥቼ እኮ ነው"
“እንዴ አክፋይ እኮ ዳቦ ተይዞ ነው የሚመጣው" ሲላት...
"ዳቦውንማ አንተ በላኸው እኮ" አለችው
Pages: 1