ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 1 guest
Pages: 12 »
Posted on 05-14-18, 06:01 am


Karma: 100
Posts: 410/425
Since: 07-12-15

Last post: 9 days
Last view: 9 days
ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ ምንድነው መጥፋት
እስቲ እጅ አውጡ ይሄን ያነበባቹሁ
Posted on 05-14-18, 01:11 pm


Karma: 100
Posts: 352/365
Since: 07-14-15

Last post: 60 days
Last view: 60 days
Ewnet neaw Ewnet neaw! Alen
Posted on 05-14-18, 10:06 pm


Karma: 100
Posts: 660/738
Since: 03-20-17

Last post: 28 days
Last view: 9 days
አለን አለን ሜሊ እንዴት ነሽ
Posted on 05-15-18, 02:40 am


Karma: 90
Posts: 780/838
Since: 02-29-16

Last post: 33 days
Last view: 33 days
ጠፋቹ ስትዪ ምን ትዝ አለኝ አዲስ አበባ ሰው ጠፍቶ ሲገናኝ "አንተ ምነው እንደ ማሌዤያ አውሮፕላን ጠፍተህ አልገኝ አልክ" ይባባላሉ እና ምን ለማለት ነው አልጠፋንም አለን
Posted on 05-15-18, 03:07 am


Karma: 100
Posts: 661/738
Since: 03-20-17

Last post: 28 days
Last view: 9 days
lefegegta
Posted on 05-15-18, 07:41 am


Karma: 100
Posts: 353/365
Since: 07-14-15

Last post: 60 days
Last view: 60 days
Hahahaha era tew Cholew
Posted on 05-15-18, 07:42 am


Karma: 90
Posts: 784/838
Since: 02-29-16

Last post: 33 days
Last view: 33 days
hahahaha are gedelkegn cholew...min yishalhal
Posted on 05-15-18, 03:15 pm


Karma: 100
Posts: 584/601
Since: 08-27-16

Last post: 9 days
Last view: 4 hours
የማሞን፡ቂሎ፡ታሪክ፡አስታወስከኝ፡
ማሞ፡ቂሎ፡አንዲት፡በጣም፡ወፍራም፡የሆነች፡ልጅ፡ጓደኛ፡ነበረችው።
አንድ፡ቀን፡ከእናቷ፡ጋር፡ሲያወራ፡ማሞ፡ለምን፡ቂሎ፡ተባልክ፡አሉት፡
እሱም፡የምጠይቀው፡ጥያቄዎች፡የቂል፡ስለሆነ፡ነው፡አላቸው። እሳቸውም፡
ግድ፡የለም፡እኔን፡ጠይቀኝ፡ሲሉት፡
ዋው፡እኔን፡የሚገርመኝ፡ምን፡ያህል፡ሰፊ፡የሆነ፡ቢኖሮት፡ነው፡የወለዷት፡ብሎ፡አላቸው።
Posted on 05-15-18, 08:19 pm


Karma: 100
Posts: 663/738
Since: 03-20-17

Last post: 28 days
Last view: 9 days
ምን ላርግ ብላችሁ ነው ሞቅ ሞቅ አድርጉት ስትል እኮ ነው 12 በጣም ተመችቶኛል ሌላም ልቀቅብን እስቲ
Posted on 05-15-18, 08:31 pm


Karma: 90
Posts: 785/838
Since: 02-29-16

Last post: 33 days
Last view: 33 days
እሺ እናሟሙቀው - ወሲሰ ፍቅር ነው ወይስ ስራ
አንድ በወታደሮች ካምፕ የመዝናኛ ክበብ ዙሪያ የተፃፈ ሐተታ የሚከተለውን ቀልድ ነጥቧል፡፡
ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ የመኮንኖች ክበብ ውስጥ ከተራ ወታደር እስከ ጄኔራሎች ድረስ እየተዝናኑ ሳሉ፣ የዕንቆቅልሽ መሰል ጥያቄና መልስ ተጀመረ፡፡
የጨዋታ መሪው፤ “ለመሆኑ ወሲብ
(የአልጋ ላይግንኙነት) ስንት ፐርሰንቱ ፍቅር ነው? ስንት ፐርሰንቱስ ሥራ ነው?” ሲል ጠየቀ፡፡
መኮንኖቹ እንደየ ማዕረግ ደረጃቸው ይመልሱ ጀመር ጄኔራሉ:- “ዘጠና ከመቶው ፍቅር፣ አሥር ከመቶው ሥራ ነው” አሉ፡፡
ኮሎኔሉ፡- “በእኔ ግምት ሰማኒያ ከመቶው ፍቅር ነው፡፡ ሃያ ከመቶው ሥራ ነው፡፡” አሉ፡፡
ሻለቃው ቀጠሉ፡- “ለእኔ እንደሚሰማኝ ደግሞ ወሲብ ሰላሳ በመቶው ሥራ፤ ሰባ በመቶው ፍቅር ነው”
ሻምበሉ ደግሞ:- “እኔ በበኩሌ አርባ በመቶው ሥራ ነው እላለሁ፡፡ ስልሳ በመቶው ግን ፍቅር ነው፡፡”
መቶ አለቃው:- ጥቂት ስሌት ሠርተው፤ “እኔ ደግሞ ወሲብ ሃምሳ በመቶው ፍቅር፣ ሃምሳ በመቶው ሥራ ነው እላለሁ” አለ፡፡
ሃምሳ አለቃው ተነሳና:- “የእኔ ከሁላችሁም ይለያል፡፡ ወሲብ አርባ በመቶው ፍቅር፤ ስልሳ በመቶው ሥራ ነው” አለ፡፡
አሥር አለቃው:-“ሰላሳ በመቶው ፍቅር ነው፡፡ ሰባ በመቶ ደግሞ ሥራ ነው” አለ፡፡
ይሄኔ ተራ ወታደሩ እጁን አወጣ፡፡ ዕድል ተሰጠው፡፡ “እኔ ከሁላችሁም አልስማማም፤ ለእኔ ወሲብ መቶ በመቶ ፍቅር ነው” አለ፡፡ ጄኔራሉም፣ ኮሎኔሉም፣ ሻለቃውም አጉረመረሙ፡፡ “እኮ ምክንያትህን አስረዳና?” አሉት፡፡ ተራ ወታደሩም፤ “ጌቶቼ፤ ወሲብ ሥራ ቢኖርበት ኖሮ ለእኛ ትተውልን ነበር!”
Posted on 05-21-18, 05:55 am


Karma: 100
Posts: 412/425
Since: 07-12-15

Last post: 9 days
Last view: 9 days
አረ ዱርዬ ሁላ HaHaHaHa ግን ትንሽ አዝናናችሁኝ like like
Posted on 05-21-18, 06:56 am


Karma: 100
Posts: 354/365
Since: 07-14-15

Last post: 60 days
Last view: 60 days
Hahaha betam enji Dureye bezetwal lol
Posted on 06-02-18, 07:17 pm


Karma: 100
Posts: 419/437
Since: 07-20-15

Last post: 51 days
Last view: 51 days
እኔ የቤት ልጅ ነኝ
Posted on 06-04-18, 05:49 am


Karma: 100
Posts: 355/365
Since: 07-14-15

Last post: 60 days
Last view: 60 days
Aleqerebeshem TG
Posted on 06-04-18, 04:50 pm


Karma: 95
Posts: 782/845
Since: 07-22-15

Last post: 61 days
Last view: 7 days
Leza newa yewondochun chgr beftnet yetekomshiw e tgyea
Posted on 06-06-18, 02:58 am


Karma: 100
Posts: 420/437
Since: 07-20-15

Last post: 51 days
Last view: 51 days
@ abrish @ fikir ej kefinch lol
Posted on 06-08-18, 03:24 am


Karma: 95
Posts: 784/845
Since: 07-22-15

Last post: 61 days
Last view: 7 days
Endih nen egna
Posted on 06-09-18, 10:07 am


Karma: 100
Posts: 357/365
Since: 07-14-15

Last post: 60 days
Last view: 60 days
Mean taregewalesh Tg!
Posted on 06-13-18, 09:51 pm


Karma: 100
Posts: 414/425
Since: 07-12-15

Last post: 9 days
Last view: 9 days
Wey Gud hmm
Posted on 06-20-18, 07:27 am


Karma: 100
Posts: 358/365
Since: 07-14-15

Last post: 60 days
Last view: 60 days
Meanew Melu
Pages: 12 »