ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Relationship - ግንኙነት. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 05-12-18, 03:27 am


Karma: 100
Posts: 655/748
Since: 03-20-17

Last post: 1 day
Last view: 1 day
ኤክሴን "የድሮ ቸከሴን" አንድ የቅርብ ጓደኛዬ ጠብሷታል.... እኔም “my mom always taught me to give my old toys to the less fortunate" ብላ መክራኛለች በሚለው... ይመችህ ብዬ ባላየ ላሽ ብዬዋለሁ...
ትናንት ማታ ድምምምምቅ ብሎ ሰክሮ ደወለልኝ "የት ነህ?" ሲለኝ... ያለሁበትን ቅምቀማ ቤት ነገርኩት እና "ያንተም ሚስት እኮ እዚ ነች ለምን አትመጣም" አልኩት... /የኔን ኤክስ ማለት ነው/...
"ማን?" አለኝ... ስሟን ነገርኩት...
ቆጣ ብሎ "ታድያ ምን ያንተ ሚስት ትለኛለህ?!? የኛ ሚስት አትልም እንዴ?!!? " አለኝ ድክክክክክም... ብዬ ሳቅኩኝ እና "ያው በለው እሺ የኛ!!" አልኩት...
ከዛ ትንሽ ቆይቶ ሲመጣ እሷን ላሽ ብለን እኔና እሱ አብረን ቅምቅም አድርገን ስንሰክር ተቃቅፈን ቸከሷ ፊት ሄደን... ስታድየም በሚጨፈርበት.... አይነት....
እሱ "የኛ ነው የኛ" ሲል
እኔ "የኛ"
ቸከሷም የኛ
የኛ
ቻፓውም የኛ
የኛ
#%€* የኛ
የኛ
ዝዝዝዝዝ የኛ
የኛ
የኛ ነው የኛ
የኛ የኛ የኛ የኛ!!!!
እያልን ተዛዝለን ሞቅ አድርገን አብረን መጨፈር ስንጀመር ቸከሷ አይኗን ይዛ እልምምምምም አለች.... #ምፅ #አፈር_በበላሁ
ከባድ ኪላሽ
እና ምን ለማለት ነው
እኛ ወንዶች እኮ አንሰግጥ እንጂ አንዴ ከሰገጥን ሰገጥን ነው ማንም አይመልሰንም!!
Pages: 1