ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 10 guests | 1 bot
Pages: 1
Posted on 05-12-18, 03:17 am


Karma: 100
Posts: 654/746
Since: 03-20-17

Last post: 1 hour
Last view: 1 hour
ኳስ ጨዋታ እና ሪሌሽን ሺፕ
=====================
ቢጫ ካርድ - ቀለል ያለ ጥል
ቀይ ካርድ - ብሬክ አፕ
ለዋንጫ መድረስ- ሽማግሌ መላክ
የዋንጫ- ሰርግ
የዛኛውን ቡድን ውጤት መጠበቅ- ውጪ ያለ ሰው መጣ አለመጣ
ባለቀ ሰአት ጎል ሲገባ- በስተ እርጅና ለሚያገባ ሰው
ኦፍሳይድ- ቺት ሲያደርግ መያዝ
ከጨዋታ በኃላ ማልያ መቀያየር - ያንተን ቸከስ በሱ ቸከስ መቀየር
የሚወዱትን ክለብ ትቶ ለትልቅ ክለብ በትልቅ ደሞዝ መፈረም- ሃብታም ማግባት
ከሊግ መውረድ- የተሰጠ መኪና ቤት ንብረት መቀማት
በመለያ ምት መለያየት - ንብረት ክፍፍል
አንግል መግጨት- ሽማግሌ ተልኮ መጣላት
ዋን ፓስ -አንድ ቀን አዳር
አስራ ስምንት ውስጥ ማኖ ማስነካት - ገልጭጮ መለያየት
ጠቅ ጠቅ- ጓደኛሞች መሃል አንድ ቺክ/ሲዟዟር/
ከታች ዲቪዚዮን መጥቶ ዋንጫ መብላት- ያልተጠበቀ ሰው ማግባት
በሜዳዬ - ቤቴ
በሰው ሜዳ- ባል/ሚስት ሳትኖር ቤቷ/ቱ ሄዶ
ደብል ፓስ- ተጣልቶ ሌላ ሰው ከክቶ መመለሰ
የወዳጅነት ጨዋታ - ከቅርብ ዘመድ ወይም በስራ ባልደረባ /ጓደኛሞች/ መሃል የሚደረግ
ስፖርታዊ ጨዋነት- የዚዳን መሸኛ ጨዋታ-ተጣልቶ የሚጠያየቅ ባልና ሚስት
ጫማ መስቀል - ማረጥ
በደርሶ መልስ ጨዋታ - ሁለት ሶስቴ እየተጣሉ ሲታረቁ
ነጥብ ማስጣል - አቦርሽን
Pages: 1