ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 7 guests
Pages: 1
Posted on 05-12-18, 03:10 am (rev. 1 by ጮሌው on 05-12-18, 03:10 am)


Karma: 100
Posts: 653/746
Since: 03-20-17

Last post: 2 hours
Last view: 2 hours
ቲሽ የሰሞኑ መብራት ደግሞ ድፍ ድፍ እያለ አስሬ ብልጭ ድርግም ይጫወታል!!
መብራት መጣ ብለን አፏጭተን አጨብጭበን እልል ብለን እንኳን ሳንጨርስ ደግሞ ይጠፋል!! ቢመጣ እንኳን በጣም ሃይል እያነሰው ስልክ እንኳን ቻርጅ ማድረግ አልቻለም!!
አንዱ ይሄንን ያየ ታድያ "እንደኔ እንደኔ ግን ይሄ መብራት ፍሪጅ እና ስቶቭ ምናምን ማስነሳት ቢቀር እንኳን አትሊስት ስልክ ቻርጅ እንዲያደርግ እና ሃይል እንዲኖረው በዛ ላይ መብራቱ በደንብ መምጣት ስላለበት ቫያግራ ነገር መዋጥ ሳያስፈልገው አይቀርም" ይለዋል...
"በዚህ ልብ ድካሙ ላይ ቫይግራ ተጨምሮበት ጭራሹኑ ድፍት ይበልልህ እንዴ??"
Pages: 1