ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 7 guests | 4 bots
Pages: 1
Posted on 05-03-18, 03:40 am


Karma: 90
Posts: 770/848
Since: 02-29-16

Last post: 9 days
Last view: 8 days
ወንድወሰን የተሰኘው የዶሮ ማነቂያ ልጅ በብስጭት ራሱን ሊገድል ማማ ላይ የተንጠለለ ገመድ አንገቱ ላይ አጥልቆ ከጠረጴዛው ላይ ሊዘል ሲል ዲያብሎስ ደረሰበት። ዲያብሎስ፡ “ምን እያረክ ነው?”...ወንድወሰን፡ “ምን እያረኩ ይመስልሃል? ራሴን ላጠፋ ነዋ”... “ምን አበሳጨህ?”... “ማትሪክ ወድቄ”... “ወይ ጥጋብ? ፈተና መውደቅ ያን ያህል ያበሳጫል? እራሱን የሚያጠፋ ነፍስ ደግሞ ሲኦል እንደሚገባ ታውቃለህ?” ... “አውቃለሁ”.... “ለመሆኑ ስንት ነው ያመጣኸው?”... “1.3”... “አይ! አትቀልድ! በሱስ እኛም አንቀበልም! ..ውረድ!”
Pages: 1