ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 7 guests | 1 bot
Pages: 1
Posted on 05-03-18, 03:35 am


Karma: 90
Posts: 769/848
Since: 02-29-16

Last post: 9 days
Last view: 8 days
ያራዳ ልጅ በምላሱ ፣ ዲቪ በኪሱ$ JOKE ቀልድ:
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
አንዱ የገጠር ልጅ ዲቪ አግኝቶ አሜሪካን ይመጣና 3 ስራ እያንከረባበተ ሰርቶ አዲስ Acura መኪና ያወጣል።
የአዲስአበባ አራዳ ደግሞ አሜሪካን ብዙ አመት ቆይቷል ፣ ሆኖም ከርከስ ያለች አሮጌToyota ነው የሚነዳው።
መብራት ላይ ጎን ለጎን ይገናኛሉ።
አራዳው:- እናንተ ዲቪዎች እኮ አልተቻላችሁም! ለመሆኑ ምንድነው ይሔ መኪና?
ዲቪ:- አኩራ
አራዳው:- አኩራ?? ... አ-ኪ-ዩራ ማለትህ ነው (በንቀት)
ዲቪ:- አንተ አሳምረህ ጥራው ፣ እኔ ልንዳው!
Pages: 1