ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest | 2 bots
Pages: 1
Posted on 04-02-16, 07:00 am


Karma: 100
Posts: 96/365
Since: 07-14-15

Last post: 215 days
Last view: 215 days
Guys where have u been!!It's April the fool come on!

A BOY WAS GOING WITH HIS GIRLFRIEND.

A FRIEND ASKED:
"WHO IS SHE?"

BOY:
"MY COUSIN"

"THE FRIEND SMILED AND SAID:
"LAST YEAR SHE WAS MY
COUSIN"

"APRIL THE FOOL"
TELL US YOUR SITUATION
Posted on 04-02-16, 10:22 pm


Karma: 90
Posts: 14/879
Since: 02-29-16

Last post: 37 days
Last view: 37 days
Hahaha nice one abresh
Posted on 04-03-16, 12:27 am


Karma: 100
Posts: 65/426
Since: 07-12-15

Last post: 37 days
Last view: 37 days
April z fool ታሪካዊ አመጣጥ ያውቃሉ?????
እንግዳውስ ካላወቁ እነሆ!!!

Fool የሰውየው ስም ሲሆን በ1569 በወርሃ
April1 የተወለደ አሜሪካዊ ሲሆን መኖሪያው
ካሊፎርኒያ ነው የዚህ ሰው ታሪክ ነው ዛሬን April
z Fool እያልን እንድንጃጃል ያደረገን ልጁ (fool)
በአከባቢው የታወቀ ውሸታም ልጅ ነበር በ18
ዓመቱን የ78 ዓመቷን Asten Jhon
የተባለችውን አዛውንት አግብቶ ይኖር ነበር
ለዚህም ሁኔታ ውስጥ ነው ታሪኮች ዛሬን
እንድናስታውስ ያደረጉን በአስገራሚ ሁኔታ
የ78ዓመቷ አዛውንት ከባለቤቷ Fool አረገዘች
በወራቶችም ልዩነት 2መንታ ልጆችን ተገላገለች
ቀኑም በሚገርም ሁኔታ በወርሃ April 1 ነበር
ከአባታቸው ጋር ተመሳሳይ ቀን ማለት ነው
የአከባቢው ነዋሪ ጉድ አለ አለም ጉድ አለች
በወቅቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበሩት
Antonio Mutach እንዲ ብለው ተናገሩ Fool
እድለኛ ነው እንዲ አሉ April z Fool አሉ በዛም
ሁኔታ ውስጥ April z fool በማለት አለም
አስተጋባ እንዲሁም ብዙም ሳትቆይ ባለቤታቸው
በApril1 አረፉ ከአመታት በኃላ ከ30 አመት በኃላ
ልጆቹ አድገው ከአባታቸው Fool ጋር ወደ ጣልያኗ
Rome ከተማ በመሄድ እያሉ በሚጓዙበት ባቡር
ማንነታቸው ባልታወቀ ሰዎች በወርሃ April 1
ተገድለው ተገኙ ይሄኔ አለም መገጣጠሙ
አስደንግጣቸው ይሄማ ውሸት ነው አሉ ነገሩ ግን
እውነት ነበር ይሄኔ ነው April z Fool በማለት
ያወሩት ይሄም ታሪክ April በገባ በ 1 April z
fool በማለት ዛሬም ድረስ እየተከበረ ይገኛል፡፡
ስላ ነበባቹ እድሜያቹ ይርዘም ፎቶው ማን ይሁን
ማን የማውቀው ጉድ የለም ከInternet ላይ
ዝም ብሄ አውርጄው ነው በውሸት ቀን እኔም ለምን
ይቅርብኝ በማለት ተቀደድኩ ሚገርም ፊልም
የሚወጣው ታሪክ ነው እና ሙሉ ታሪኩ
ውሸት ነው ማን ተሸውዶ ማን ይቀራል፡፡
የተሸወዳቹ ላይክ የተናደዳቹ ደሞ ሌሎችን ለመሸወድ ይጣሩ
ወይም ይቀደዱ፡፡
Posted on 04-03-16, 04:16 pm


Karma: 95
Posts: 286/850
Since: 07-22-15

Last post: 57 days
Last view: 9 days
እና ሜሊ ተቀደድሽብን ማለት ነው
Posted on 04-03-16, 09:36 pm


Karma: 100
Posts: 66/426
Since: 07-12-15

Last post: 37 days
Last view: 37 days
lol awo...agegnehuwachu aydel
Posted on 04-04-16, 05:23 am


Karma: 95
Posts: 287/850
Since: 07-22-15

Last post: 57 days
Last view: 9 days
እንዲህ ነው እንዴ መቀደድ አላወቅም ነበር
Posted on 04-04-16, 08:25 am


Karma: 100
Posts: 97/365
Since: 07-14-15

Last post: 215 days
Last view: 215 days
Agegeshen Meli!Alasterefeshenem!!
Pages: 1