ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing ግጥሞች. | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 04-25-18, 07:37 am


Karma: 100
Posts: 649/738
Since: 03-20-17

Last post: 50 days
Last view: 31 days
"ቦርጭ ለቂጥ የላከው ደብዳቤ" (ከሰላማዊት አበባየሁ)
ሁለት ዓለም ኗሪ እኔና አንተ ብቻ
ቦታችን ለየቅል አንተ ስትወደድ ለእኔ ግን ጥላቻ
እውነት መቀመጫ ይንከባከቡሃል
ስፖንጅ እየሰፉ ያሰማምሩሃል
አንዴ በቀበቶ አንዴ በነጠላ
አስረው ያፍኑሃል
እንዲህ ነው ተፈጥሮ
ያዳላል ይሉሃል!
Pages: 1