ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
Register
Log in
Forums
Member list
Forum Leaders
Online users
Search
Last posts
Uploader
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 4 guests
Forums
Ethiopian News & Events አዲስ ዜና
በወጣትነቱ ወደማይቀርበት ሄደ ያሳዝናል ግን በህክምና ስህተት የሞተው?
Pages:
1
Melat
Posted on 04-19-18, 05:42 am
Hi.
Link
ID: 6308
+0
Karma: 100
Posts: 407/425
Since: 07-12-15
Last post: 100 days
Last view: 100 days
በወጣትነቱ ወደማይቀርበት ሄደ ያሳዝናል ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር መፅናናትን እንዲሰጥ እመኛለሁ
ግን አሟሟቱ ጥያቄ ያስነሳል እውነት በህክምና ስህተት ከሆነ ያሳዝናል የህክምና ስህተት እየበዛ ነው ልበል?
Abresh alexo
Posted on 04-20-18, 07:23 am
Hi.
Link
ID: 6311
+0
Karma: 100
Posts: 350/365
Since: 07-14-15
Last post: 151 days
Last view: 151 days
Betam Betam asazage neger neaw!!Nefesehen begenet yanurew!!!
ፍቅር በፍቅር
Posted on 04-20-18, 06:29 pm
Hi.
Link
ID: 6312
+0
Karma: 95
Posts: 774/845
Since: 07-22-15
Last post: 152 days
Last view: 12 days
አሳዛኝ ህልፈት እንግዲህ ለዚህ ነው ህይወት እንደ ሸክላ ነው የሚባለው ያሳዝናል አሟሟታችንን ያሳምረውም የተባለው በዋዛ አይደለም የታሜ ህልፈት የሁሉንም ኢትዮፕያዊ ልብ እኩል የነካና አነጋጋሪ ሆኗል ለማንኛውም ነብስ ይማር እንጂ ምን ይባላል።
Melat
Posted on 04-21-18, 02:31 am (rev. 1 by
Melat
on 04-21-18, 02:31 am)
Hi.
Link
ID: 6313
+0
Karma: 100
Posts: 408/425
Since: 07-12-15
Last post: 100 days
Last view: 100 days
አይገርምም ግን ለዝቺው ህይወት ነው እንግዲ እርስ በርስ ምንባላው
ጮሌው
Posted on 04-21-18, 06:14 am
Hi.
Link
ID: 6315
+0
Karma: 100
Posts: 642/746
Since: 03-20-17
Last post: 19 hours
Last view: 19 hours
እኔ ምለው የእውነት ነው ግን የተሳሳተ መድሀኒት ተወግቶ ነው የሞተው? ነፍስ ይማር
Ye Arada Lij
Posted on 04-23-18, 07:18 am
Hi.
Link
ID: 6321
+0
Karma: 90
Posts: 765/848
Since: 02-29-16
Last post: 10 days
Last view: 8 days
የአሟሟቱ ጉዳይ ገና እየተጣራ ይመስለኛል
samson sileshi
Posted on 04-30-18, 03:05 pm
Hi.
Link
ID: 6326
+0
Karma: 100
Posts: 1/1
Since: 04-30-18
Last post: 294 days
Last view: 294 days
አይገርም
12yeempfasillg!
Posted on 04-30-18, 05:00 pm
Hi.
Link
ID: 6327
+0
Karma: 100
Posts: 579/605
Since: 08-27-16
Last post: 5 days
Last view: 2 hours
ምን፡ጊዜም፡በወጣትነቱ፡ሲቀች፡በጣም፡ያሳዝናል።ይህ፡ወጣት፡ማን፡እንደሆነ፡አላወኩኝም።ስሙንና፡ሥራውን፡ብትገልጹልኝ።
Ye Arada Lij
Posted on 04-30-18, 06:41 pm
Hi.
Link
ID: 6329
+0
Karma: 90
Posts: 767/848
Since: 02-29-16
Last post: 10 days
Last view: 8 days
ende 12 tamrat destan alawkewm eyalk new...betam tawaki zefagn new youtube lay felgew
12yeempfasillg!
Posted on 05-01-18, 12:05 am
Hi.
Link
ID: 6330
+0
Karma: 100
Posts: 580/605
Since: 08-27-16
Last post: 5 days
Last view: 2 hours
የአራዳ፡ልጅ፡ስልገልጽክልኝ፡እግዚአብሔር፡ይስጥልኝ።
በጣም፡ያሳዝናል፡እግዚአብሔር፡ነፍሱን፡ይማር።
ልጆቹን፣በለቤቱን፣ወላጆቹን፣ቤተዘመዶቹን፣ጓደኞቹን፡ወዳጆቹን፡ሁሉ፡እግዚአብሔር፡ያጥና።
Pages:
1
Forums
Ethiopian News & Events አዲስ ዜና
በወጣትነቱ ወደማይቀርበት ሄደ ያሳዝናል ግን በህክምና ስህተት የሞተው?