ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 04-12-18, 05:35 pm


Karma: 90
Posts: 761/879
Since: 02-29-16

Last post: 37 days
Last view: 37 days
ተዋናይት መሠረት መብራቴ ተሞሸረች Congrats ሙሽራው አቶ ዘውዱ ሽባባው "የባለቅኔዋ" አርቲስት እጅጋየሁ (ጂጂ) ሽባባው ወንድም ነው::
በልጅነቱ የአሜሪካ ምድርን የረገጠ፣ እዚያው የተማረ ሰው ነው።
መልካም ጋብቻ Congratulations ♥♥
እንኳን ደስ አላችሁ!
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ የደስታቸው ተካፋይ ይሁን።Posted on 04-16-18, 06:42 pm


Karma: 90
Posts: 763/879
Since: 02-29-16

Last post: 37 days
Last view: 37 days
"የተጋነነ ሰርግ ደግሼ ያሳደገኝ ማህበረሰብ ላይ መቀለድ አልፈልግም" መሰረት መብራቴ

Pages: 1