ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Law & Ethics. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 03-25-16, 01:56 pm


Karma: 100
Posts: 61/426
Since: 07-12-15

Last post: 339 days
Last view: 339 days
ከሞት በኋላ ይህ የምንመካበት ስጋችን,,,

በ3ኛው ቀን ጥፍሮቻችን ተነቅለው መውደቅ ይጀምራሉ,,,
በ 4ኛው ቀን ፀጉራችን መበስበስ ይጀምራል
በ 5ኛው ቀን አእምሮአችን በከፍተኛ ሁኔታ መበላሸት
ይጀምራል
በ 6ኛው ቀን የሆድ እቃችን በመቅለጥ በአፋችንና በተለያዩ
የሰውነታችን ቀዳዳዎች መፍሰስ ይጀምራል
በ 60ኛው ቀን ከአጥንታችን ውጪ አንዳችም ቀሪ አካል
አይኖርም,,,,
ታዲያ ለዚህ ከንቱ አካል መጨካከን ፣ መጠላላት፣ መጎዳዳትና
ስስት ምን ይሰራል?
ዝናም ሀብትም እውቀትም ሁሉ ይህን የተፈጥሮ ህግ ሽሮ
አያቆመንም ቆመን ስንሄድ የማናልፍ ብርቱዎች ብንመስለም
ተሸክመን የምንዞረው በቀናት ውስጥ አፈር የሚበላውን ስጋ
ነው።
ይልቅስ እንዋደድ፣ እንፋቀር ፣ በጎ ነገር እንስራ፣ ህሊናችንን
የሚያስደስት ምግባር እንፈፅም። ደስ ብሎን ውለን ደስ ብሎን
እናድራለን።
ሰላማችሁ ይብዛልኝ።
Posted on 03-25-16, 05:44 pm


Karma: 95
Posts: 281/852
Since: 07-22-15

Last post: 90 days
Last view: 6 days
ዋው የአመቱ ምርጥ መልክት ልክ ብለሻል ወይዘሪት ሜላት
Posted on 03-25-16, 10:50 pm


Karma: 100
Posts: 64/426
Since: 07-12-15

Last post: 339 days
Last view: 339 days
Minlarg fikir kififilachin eko ke economiyawi edigetachin belay double digit honobign eko new lol anyways thanks
Posted on 03-26-16, 05:25 am (rev. 1 by ፍቅር በፍቅር on 03-26-16, 05:27 am)


Karma: 95
Posts: 282/852
Since: 07-22-15

Last post: 90 days
Last view: 6 days
አሁንም በድገሰሚ ልክ ብለሻል አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እንዴ ሜሊ
Posted on 03-26-16, 06:41 am


Karma: 100
Posts: 94/365
Since: 07-14-15

Last post: 518 days
Last view: 41 days
Lek neash Melu Tn'x,Hulachenem ken Leab yeseten neaw mebalew!
Posted on 09-28-16, 04:26 pm


Karma: 100
Posts: 59/625
Since: 08-27-16

Last post: 160 days
Last view: 20 days
በበኩሌ፡በዚህች፡እግዚአብሔር፡በሰጠኝ፡እድሜዬ፡የታዘብኩት፡ነገር፡ቢኖር፡
የሰው፡ፍጡር፡ሲባል፡ሁለት፡መሠረቶች፡አሉት።
1ኛ፡ይሄ፡የምናየው፡ማለቴም፡Melat በደንብ፡አድርጋ፡የገለጸችው፡ነው።
2ኛው፡የምንዘነጋው፡ (ነፍሳችን) በእንግሊዘኛ (soul) የምንለው፡ነው።
በመጽሐፍ፡ቅዱስም፡የቄሳርን፡ለቄሳር፡የእግዚአብሔርንም፡ለእግዚአብሔር፡ብሎአል።
አሁን፡እንግዲህ፡ጥያቄው፡ለነፍሳችን፡ማዳበሪያ፡የሚሆን፡ምግብ፡ፈጣሪ፡የሚወደው፡
ምንድነው፡ቢባል” ስራብ፡ያበላችሁኝ፡ስጠማ፡ያጠጣችሁኝ፡ወዘተ”ስለሆነ፡በእንግሊዘኛ፡
እኔ፡Food for my soul እለዋለሁ።ለሙሴ፡የሰጠውን፡ሕግ፡ብንጠብቅ፡የቅድስት፡ማሪያም፡
ልጅ፡የክርስቶስን፡ምክር፡አዳምጠን፡ከስራ፡ላይ፡ብናውል፡ቃል፡በገባልን፡መሠረት፡ሁለትም፡
ሦሥትም፡ሆናችሁ፡በእኔ፡ስም፡ከተሰበሰባችሁ፡ከመካከላችሁ፡እገኛለሁ፡ብሎአል።
መንፈስ፡ቀዱስን፡ነው።
በአጠቃላይ፡ሥላሴዎች፡ይርዱን።

Posted on 09-28-16, 04:50 pm


Karma: 100
Posts: 170/444
Since: 07-20-15

Last post: 343 days
Last view: 343 days
Keep it coming I like reading ur insights...keep sharing what u know and should we know
Posted on 09-28-16, 05:58 pm


Karma: 100
Posts: 60/625
Since: 08-27-16

Last post: 160 days
Last view: 20 days
Thanks & will do. In the mean time I take your advice I am trying to find me a pro picture. I think I have got it.
Posted on 10-01-16, 11:45 am


Karma: 100
Posts: 172/444
Since: 07-20-15

Last post: 343 days
Last view: 343 days
arif new
Posted on 10-02-16, 07:23 pm
Red Paragoomba


Karma: 100
Posts: 50/50
Since: 08-22-16

Last post: 1235 days
Last view: 1220 days
(የኔ ሃሳብ) ፥ ለዚህ ነገር አንትጋ። ጥሩ ሃሳብ ስላነሳሽ፣ ሜላት አንችን አመሰግናለሁ።
_________________________
አመሰግናለሁ።
Pages: 1